በህልም ራቁት ሆኖ ከሰዎች ጋር፣ ጎርፍ፣ ጭቃቤት መስራት እና የቤተሰብ ቤት ሲፈርስ ማየት | በመጽሐፈ ህልም መሰረት ፍችው!
Автор: ማዕዶት ሚዲያ
Загружено: 2026-02-20
Просмотров: 718
Описание:
6 ታላላቅ የሕልም ፍቺዎች - የቤት መፍረስና የጎርፍ ሙላት ምስጢር!
በዛሬው ቪዲዮችን ተመልካቾቻችን በኮመንት የላኳቸውንና እጅግ ትምህርታዊ የሆኑ ሕልሞችን በዝርዝር እንተነትናለን።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ፍቺዎች፦
የትዳር ፈተና፦ የሌላ ሰው ትዳርና የራስ ቤት መፍረስ በሕልም ያለው ከባድ ማስጠንቀቂያ።
መለኮታዊ መመሪያ፦ "ወደ ጊዮርጊስ መንገድ ሂጂ"፤ በጎርፍ መሃል የሚመጣ የቅዱሳን ተራዳኢነት።
የስኬት የምሥራች፦ የሞተ አባት የፈተና ውጤት ሲያይና የነፍስ ደስታ።
የማንነት ትግል፦ ነጭና አረንጓዴ ጫማ በየአይነት ማድረግና የጓደኛ የተሳሳተ ምክር።
የምስጢር መጋለጥ፦ በሕልም ራቁትን መሆንና የንስሐ ጥሪ።
📢 ልዩ ማሳሰቢያ፦ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ! እዚያም ሕልሞቻችሁን በዝርዝር የምፈታላችሁ ይሆናል።
የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/finote_hilm
#የሕልምፍቺ #ቅዱስጊዮርጊስ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #የቤትመፍረስ #የሕልምትርጉም #ቴሌግራም #EthiopianOrthodox #DreamInterpretation
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: