Скачать
Pastor Dani playing guitar and singing | ኣንድ የማይቆጨን ነገር ቢኖር…
Автор: EECI ሜሪላንድ - Emmanuel Evangelical Church INTL.
Загружено: 2025-08-23
Просмотров: 44
Описание:
"ኣንድ የማይቆጨን ነገር ቢኖር..."
በዚህች ኣለም ውስጥ ስንኖር ኣንድ የማይቆጨን ነገር ቢኖር፣ ከእግዚኣብሔር ጋር የምናሳልፈው እና ከልጆችቻችን፣ ከትዳር ባለቤታችን ጋር ያሳለፍነው ውብ ጊዜ ነው። የ ጊታር መጫወት ምንም ልምዱ ባይኖረኝም፣ ልጆቼን ዝማሬ ለማስለመድ ስል፣ ሞካክሬው ነበር። 😂ይህ ቪዲዮ የተሰራው ከ12 ኣመታት በፊት ነበር። ክብር ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ለሁሉን ቻይ ኣምላክ ይሁንለት።🙏
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: