"የ10 ብር ህትመት እያለ ስራ አጣሁ የሚል ወጣት መኖር የለበትም"...የቲሸርት ላይ ህትመት ስራ በስንት ብር ይጀመራል? /ስንት ነው?/ /20-30//
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2025-06-04
Просмотров: 10310
Описание:
T-shirt printing is one of the most popular and affordable jobs. So we had a stay on how much does it cost? What is needed to start this simple and profitable business? What are the costs?
የቲሸርት ላይ ህትመት ስራ በአነስተኛ የገንዘብ ወጪ የሚጀመርና ወቅታዊ ከሆኑ ስራዎች መካከል ነው። በመሆኑም ስንት ነው? ዝግጅት ይሄን ቀላልና አዋጭ ስራ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?ዋጋዎቹስ የሚለውን በመጠየቅ ቆይታ ተደርጎበታል
"The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: