የሚያስደንቅ የአፈር አሰራር ምስጢር፣ የተፈጥሮ ማዳበሪያ አዘገጃጀት
Автор: ቶማስ የቤት አትክልተኛ
Загружено: 2021-06-04
Просмотров: 1550
Описание:
ኮምፖስት እንሥራ! ኮምፖስት አዘገጃጅት አይከብድም። በዚህ ቪድዮ የተፈጥሮ ማዳበሪያ አሰራር አሳያችኋለሁ። ኮምፖስት መስራት ቀላል ነው። ብዙ ባክቴሪያዎች እና የኮምፖስት ትሎች ኦርጋኒክ ቆሻሻ ወደ ለምለም አፈር ይቀየራሉ።
#ኮምፖስት
#የተፈጥሮ_ማዳበሪያ
#ኮምፖስት_መስራት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: