ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ሰላም አለኝ || ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን || Dagi Tilahun || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure non stop

Автор: ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Загружено: 2021-08-20

Просмотров: 183318

Описание: ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469

አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284

ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365

The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.

#Dagi_Tilahun #Ethiopian_protestant_Mezmure #Live_Worship

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ሰላም አለኝ || ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን ||  Dagi Tilahun || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure non stop

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🔴የእሁድ ማለዳ |  የአምልኮ እና የቃል ጊዜ  | በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን |  ሀልዎት አጥቢያ | የቀጥታ ስርጭት| 2025

🔴የእሁድ ማለዳ | የአምልኮ እና የቃል ጊዜ | በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | ሀልዎት አጥቢያ | የቀጥታ ስርጭት| 2025

ጌታ አለ ከጎኔ!   Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

ጌታ አለ ከጎኔ! Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

አቤነዘር አለሙ አልረሳውም #mezmur #newethiopianmezmur #gospelmusic #christianmusic #habesha #eritrian

አቤነዘር አለሙ አልረሳውም #mezmur #newethiopianmezmur #gospelmusic #christianmusic #habesha #eritrian

Meswaet Vol.4 Full Album

Meswaet Vol.4 Full Album

እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024

እግዚአብሔርን ማወቅ Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching 2024

ለሰዎች የምትጨነቁ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophet Tilahun Tsegaye #tilahun_tsegaye #prophet_tilahun

ለሰዎች የምትጨነቁ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophet Tilahun Tsegaye #tilahun_tsegaye #prophet_tilahun

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur

ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur

Samuel Tesfamichale

Samuel Tesfamichale

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

ከጌታ ጋር መኖር // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

ከጌታ ጋር መኖር // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

💎ደረጀ ከበደ ቁጥር 5 አልበም DEREJE KEBEDE Vol 5 Full Album | Old Protestant Mezmur Collection 2024 @naostube

💎ደረጀ ከበደ ቁጥር 5 አልበም DEREJE KEBEDE Vol 5 Full Album | Old Protestant Mezmur Collection 2024 @naostube

ትክክል ነህ ጌታ በስራህ  || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

ትክክል ነህ ጌታ በስራህ || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

"በበርሀ ጋሻ" ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ | Singer Yisakor Nigusu | | New protestant mezmur 2023 | @MARSILTVWORLDWIDE

ጌታ እሱ ብቻ ነው! Dagi (Dagmawi) Tilahun Vol. 1 FULL ALBUM   ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

ጌታ እሱ ብቻ ነው! Dagi (Dagmawi) Tilahun Vol. 1 FULL ALBUM ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

IYESUS/ኢየሱስ/ Yidnekachew Teka/ይድነቃቸው ተካ/Vol 2 full album

IYESUS/ኢየሱስ/ Yidnekachew Teka/ይድነቃቸው ተካ/Vol 2 full album

እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ያለው በረከት  | Rev Tigistu |HOLY WORDS

እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ያለው በረከት | Rev Tigistu |HOLY WORDS

ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic

ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic

ዘማሪዎቹ ማቆም አቃታቸው ዘማሪ መልኬ አሸናፊ እና ነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

ዘማሪዎቹ ማቆም አቃታቸው ዘማሪ መልኬ አሸናፊ እና ነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

ሁሉ ባንተ ነው

ሁሉ ባንተ ነው

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]