ቀላል የ ሽንብራ አሳ አዘገጃጀት|Ethiopian Food Special recipe |ቀላል በቤት ዉስጥ የሚዘጋጅ ለፆም ወቅት ምርጥ ሽንብራ አሳ||
Автор: The Finance Fix
Загружено: 2025-11-27
Просмотров: 422
Описание:
ይህንን ሽንብራ አሳ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብአቶች.
3 ኩባያ የሽንብራ ዱቄት
1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል
1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
1 የሻይ ማንኪያ ከሙን
1 የሻይ ማንኪያ ጨዉ
1/2 የሻይ ማንኪያ ሮዝመሪ
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይትእና
ዉሀ ናቸዉ
[email protected]
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: