የወርኃ ፅጌ እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት ታሪክ
Автор: ቤተ-ብራና Bet-Berana
Загружено: 2025-10-06
Просмотров: 303
Описание:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ወደ ቤተ ብራና በሠላም መጡ🙏
በዚህ ቪድዮ ስለ ወርኃ ፅጌ እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአረጋዊው ዮሴፍ እና ቅድስት ሰሎሜ ጋር ወደ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ስላደረጉት ስደት እንዲሁም በጉዞ ውስጥ ስላጋጠማቸው ችግር እና መከራ ታሪክ በአማርኛ ይቀርባል።
This video presents the story of the migration of Our Lady, the Holy Virgin Mary, to Egypt and Ethiopia with the Saint Joseph and Saint Salome, in Amharic.
🙏Subscribe/ሰብስክራይብ/ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ ያበረታቱን።
ይህንን እና ሌሎች አዳዲስ ታሪኮች፣ እንዳያመልጣችሁ፣ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
ይህንን አስተማሪ ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ የቅዱሳንን ታሪክ ለሌሎች እናካፍል።
የእግዚአብሔር ጸጋ፣ የእመቤታችን አማላጅነት የሐዋርያት እና ቅዱሳን ሁሉ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን!
#ወርኃ ፅጌ #saintmary #eotc
#SaintJoseph #እመቤታችንቅድስትድንግልማርያም #EthiopianOrthodox #BibleDocumentary
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: