እጣፋንታ አፈታሪክ ወይስ እውነታ? | ሁሉንም መቆጣጠር ብንችልስ | Free will Vs Determinism | ototia
Автор: Ototia
Загружено: 2025-11-07
Просмотров: 62
Описание:
SUBSCRIBEEEEE to ototia!! Thanks!
ለምንድን ነው አንድ አንድ ሰዎች እድለኞች የሆኑት ሌሎች ደግሞ ያልሆኑት? ለምንድን ነው አንድ አንድ ሰዎች እጣፋንታቸው ቀድሞ እንደተጻፈ የሚያምኑት ሌሎች ደግሞ እጣፋንታቸውን ራሳቸው እንደሚጽፉት የሚያምኑት? እንዴት ነው ለአንድ አንድ ሰዎች ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ የሚሆንላቸው ለሌሎች ደግሞ ምንም ያህል ጠንክረው ቢሰሩ የማይሳካላቸው? እድለኝነት ነው፡ Chance ነው፡ እጣፋንታ ነው ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ እንመልሰወዋለን!
ሙሉ ቪዲዮን መከታተላችሁን እርግጠኛ ሁኑ!
#ebs #besintu_sitcom #freewill #determinism #luck #chance #ethiopiannews #eshetumelese #manyazewaleshetu #ototia #seifufantahun #abrelohd #habesha #motivation #newethiopianmusic #dawitdreams #ethiopianmovie #amharic #amharicpodcast #ethioforumኢትዮፎረም #dinklejoch #zetenegnawshi #mythology #myths
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: