EOTC "መንፈሳዊነት" D/n daniel kibert
Автор: sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ
Загружено: 2014-06-22
Просмотров: 21491
Описание:
የመንፈሳዊነት፥ እሴቶችና መሠረቶች፦ ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ ምጽዋት፤ እነዚህ የመሳሰሉ ናቸው። ያለ እነዚህ መንፈሳዊነው አይቻልም፤ ያለ ፆም፣ ያለ ጸሎት፣ ያለ ስግደት፣ ያለ ምጽዋት፤ ያለ ምስጢራተ ቤተ-ክርስቲያን ሱታፌ አይቻልም። እነዚህ ወሳኝ ናቸው፦ ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ ምጽዋት፣ ምስጢራተ ቤተ-ክርስቲያን ሱታፌ፤ እነዚህ የመንፈሳዊነት እሴቶች ናቸው።
ጌታም ወንጌል ሲጀምር፥ ከአንቀጸ ብፁዓን በኋላ ያስተማረ፦ ስለ ፆም፣ ስለ ጸሎት፣ ስለ ምጽዋት፤ እነዚህ የመሳሰሉ ነገሮች ነው ያስተማረው። ለምን? መሠረታዊ ነገሮች ናቸው ለመንፈሳዊነት፤ ሠው እራሱ ከመግዛት ስለኾነ ነው መንፈሳዊነት የሚጀምረው። ያለበዛ፥ ምን ያመጣል? ሌላ ሕይወት ውስጥ ይከታል።
"መንፈሳዊነት" በሚል (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) በዲ/ን ዳንኤል ክብረት የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
እግዚአብሔር አምላክ፦ "ኑ፥ እናንተ የአባቴ ቡሩካን" በሚልበት ጊዜ፤ ለወንድማችንንና ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን። እኛም ሰምተንና አዳምጠን፥ አንድም ሠላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ፤ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወድንግል ማርያም ክብር!!! አሜን!
source፦ http://www.tewahedo.org/daniel.html
please visit my blog፦ http://sintayehugetachew.blogspot.it/
please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: