ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Ethiopian Dulet የበሬ ዱለት

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2026-01-05

Просмотров: 6031

Описание: ወጪ ቆጣቢ ዱለት

የዛሬውን ዱለት በግም ሆነ ፍየል መግዛት ሳይጠበቅባችሁ በአነስተኛ ግብዓት በበሬ ግብዓት የሚዘጋጅ የምግብ አይነት ነው ፡፡ ዛሬ የማሳያችሁ ልኬት ለሁለት ሰው የሚበቃ ሲሆን እናንተ በዛ ማድረግ ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ አለባችሁ፡፡

የግብዓት አይነት እና መጠን
500ግራም ጨጓራ
ጨጓራውን በሚገባ በተደጋጋሚ ማጠብ እንዳይዘነጋ፤ ላዩ ላይ የሚገኛ ልፋጭ እና አላስፈላጊ ጮማ ካለ ተነጥሎ መውጣት አለበት
250ግራም ደቆ የተከተፈ ቀይ የሽንጥ ስጋ
1 ደቆ የተከተፈ የበሬ ኩላሊት
1 ራስ ደቆ የተከተፈ ተልቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
4 ከነፍሬው የተከተፈ አረንጓዴ ቃሪያ
3 የሾርባ ማንኪያ የመለኛ ቂቤ
2 የሾርባ ማንከኪያ የመለኛ ሚጥሚጣ
ግማሽ የሻይማንኪያ ኮረሪማ
የምትፈልጉትን ያህል ጨው

ማባያ
መለኛ ሚጥሚጣ
እንጀራ
ቆጮ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Ethiopian Dulet የበሬ ዱለት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ

Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ

Ethiopian Shiro ልዩ ሽሮ በሥጋ

Ethiopian Shiro ልዩ ሽሮ በሥጋ

ህዝቡን ያስደነቀው የሰርግ ስርዓት ቃና ዘገሊላ 🤭

ህዝቡን ያስደነቀው የሰርግ ስርዓት ቃና ዘገሊላ 🤭

ሁለት ዓይነት የዱለት አሰራር/ዱለት አሰራር/ዱለት/dulet|dullet aserar|Ethiopian food dullet|Ethiopian dulet aserar

ሁለት ዓይነት የዱለት አሰራር/ዱለት አሰራር/ዱለት/dulet|dullet aserar|Ethiopian food dullet|Ethiopian dulet aserar

የከተማው ትልቁ ጠላ ቤት 😳 ከደሬ ጋር ሄድን | ሰናይ ጠላ

የከተማው ትልቁ ጠላ ቤት 😳 ከደሬ ጋር ሄድን | ሰናይ ጠላ

ከ 1966 ዓ/ም ጀምሮ በ ቋንጣ ፍርፍር እና በ ጎረድ ጎረድ የሚታወቀውን ቤት በድጋሚ ሄጄ ነበር

ከ 1966 ዓ/ም ጀምሮ በ ቋንጣ ፍርፍር እና በ ጎረድ ጎረድ የሚታወቀውን ቤት በድጋሚ ሄጄ ነበር

Kitfo Firfir ክትፎ  ፍርፍር

Kitfo Firfir ክትፎ ፍርፍር

አቶ ቁምቢ ወደቁ 🤣 እማማ ዝናሽ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube

አቶ ቁምቢ ወደቁ 🤣 እማማ ዝናሽ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube

አስመራ አልመለስም ብዬ እንደወጣሁ ቀረሁ …ቤት ያፈራዉ ከእማማ አምለሰት ጋር//እሁድን 1 ላይ//

አስመራ አልመለስም ብዬ እንደወጣሁ ቀረሁ …ቤት ያፈራዉ ከእማማ አምለሰት ጋር//እሁድን 1 ላይ//

Ethiopian Dulet ልዩ ዱለት

Ethiopian Dulet ልዩ ዱለት

ደራሲ ሀብታሙ አለባቸው ቤት ተሰጠው!

ደራሲ ሀብታሙ አለባቸው ቤት ተሰጠው! "ደስታህ ደስታችን ነዉ" //በእሁድን በኢቢኤስ//

የትቢት አሰራር  ዱለት ክትፌ ለምኔ የሚያስብል Ethiopian food

የትቢት አሰራር ዱለት ክትፌ ለምኔ የሚያስብል Ethiopian food

Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ

Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ

ለበዓሉ ከቤተሰቦ ጋር ሰብስብ ብለው ይመገቡ

ለበዓሉ ከቤተሰቦ ጋር ሰብስብ ብለው ይመገቡ

Tuna Sauce with Rice ቱና ስልስ በሩዝ

Tuna Sauce with Rice ቱና ስልስ በሩዝ

ብረትን ወደ ወርቅ የመቀየር ጥበብ|| የኒውተን ሜርኩሪ የመጠጣት ሚስጢር|| ቦንብ የሰራው ታዳጊ ሳይንቲስት||AI ሰው ሲበልጥ||ዮሃንስ እና ባህሩ||Ep.156

ብረትን ወደ ወርቅ የመቀየር ጥበብ|| የኒውተን ሜርኩሪ የመጠጣት ሚስጢር|| ቦንብ የሰራው ታዳጊ ሳይንቲስት||AI ሰው ሲበልጥ||ዮሃንስ እና ባህሩ||Ep.156

Making Ethiopian traditional dishes doro wot /ዶሮ ወጥ አሰራር /

Making Ethiopian traditional dishes doro wot /ዶሮ ወጥ አሰራር /

ኣሰራርሓ ዱለት// How to make dulet//

ኣሰራርሓ ዱለት// How to make dulet//

#miskinochu ll ክፍል 17 ሸሚዙ  ll S5Ep17

#miskinochu ll ክፍል 17 ሸሚዙ ll S5Ep17

Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር

Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]