(296)የዛዱል መዓድ ፈታዋ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
Автор: Zadul Mead
Загружено: 2025-10-08
Просмотров: 222
Описание:
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/296
ረቡዕ 9/4/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/GJx1UC
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ ከባል ልጅ ጋር ስለማይግባቡ ፍቺ መጠየቅ ይቻላል?
▪️2/ ልጆችን 2 ዓመት ሙሉ ጡት ማጥባት ግዴታ ነውን?
▪️3/ ከካፊር ጋር በሼር መስራት ይቻላልን?
▪️4/ ፂም የሌለው ሰው ኢልም መማር አይችልም?
▪️5/ ባል ከሚሰጠው የቤት ወጪ ቀንሶ ሰደቃ መስጠት ይቻላል?
▪️6/ መቀመጫው ወደ ቂብላ የዞረ መጸዳጃ ቤት ላይ እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው?
▪️7/ አቂቃ ቤት ውስጥ ሳይሰራ ስጋውን ማከፋፈል ይቻላልን?
▪️8/ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ ሚስት ብትከፍር ኒካሁ ይፈርሳል?
▪️9/ ሰላትዱሃን እና ተሒየተል መስጂድን አንድ ላይ መስገድ ይቻላል?
▪️10/ ሴት ልጅ ከጀናባ ስትታጠብ ሶስት እፍኝ ውሃ ጸጉሩዋ ላይ ብታፈስ ይበቃታል የሚለው ሀዲሥ ትክክል ነው?
▪️11/ የጁማዓ ኹጥባ ላይ ዱዓ ሲደረግ እጅ ይነሳል?
ኹጥባስ ሲሰማ እንዴት ነው ቁጭ የሚባለው?
ኹጥባ ካለቀ በኋላስ ከሰላት በፊት መናገር ይቻላል?
▪️12/ የወርቅ ዘካ ሳያወጣ የቆየ ሰው ምን ማድረግ አለበት?
▪️13/ የአንድ ቀን ሙሉ ሰላት ነጃሳ ላይ ሆኖ የሰገደ ሰው ምን ማድረግ ይጠበቅበታል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️ / yenegew
✔️ / @zadul-mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️ / zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: