ስህተቱ የማን ነው? ወተት መጠጣት ለምን ብርቃቸው ሆነ? ይህ ሁሉ ሀብት እያለ የተሻሻሉ የወተት ላሞችን አለማርባት አሳዝኖኛል! የአገር በቀል ዶሮዎቹስ?
Автор: AddisBunna
Загружено: 2026-02-09
Просмотров: 119
Описание:
ሶሞኑን የጎበኘውት አካባቢ በቂ ሀብትና ለእንስሳት እርባታ ምቹ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት ያለው አካባቢ ቢሆንም ወተት መጠጣት ብርቅ የሆነበት አካባቢ ነው፡፡ እንደዚሁም የአገር በቀል ዶሮዎች ይዞታ መመናመን ያለበት አካባቢ ነው፡፡ በዚህ ቪድዮ የችግሮቹን መፍትሄና ተያያዥ ጠቃሚ ጉዳዮችን ለማየት እንሞክራለን፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ አመሰግናለሁ!
Recently, I have visited a rural village where everything is 100% ok for dairy farming but the local people lack a cup of milk to drink. This video tells us the reasons and the way foreword. Don’t forget to subscribe, like and share. Thank you!
#farming #dairyfarm #poultryfarming
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: