የኔዉ አካሉ / ብቻየን ስቀር አነድ ነኝ ብየ ዘፈንኩ / የኬኔዲ ያልተለቀቀ 5 ሙዚቃ አለኝ
Автор: IBEX Media- አይቤክስ ሚዲያ
Загружено: 2025-08-25
Просмотров: 21849
Описание:
የኔዉ አካሉ ወደ 5000 የሚጠጉ ሙዚቃዎች ላይ አሻራዉን እንዳሳረፈ ይነገርለታል።
በ1960 የተወለደዉ የኔዉ አካሉ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ድምፃዊያን ከ267 በላይ ዜማዎችን ደርሷል።
ለኬኔዲ የሰራዉ አካል ደሜ የመጀመሪያ ስራዉም ነዉ።
ለፀሀየ ዮሀንስ፣ ለጋሻዉ አዳል፣ለተፈራ ነጋሽ፣ ለአረጋኸኝ ወራሽ፣ ለተስፋየ ወርቅነህ፣ ለመስፍን አበበ፣ ለዜኒት ሙሀባ፣ ለአመልማል አባተ፣ ለካሳሁን ታየ፣ ለማናለቦሽ ዲቦ፣ ለገነት ማስረሻ፣ ለፍቅር አዲስ ነቃጥበብ፣ ለይሁኔ በላይ፣ ለጌቲ አንለይ፣ ለታደሰ አለሙ፣ ለገነት ማስረሻ፣ ለዳምጠዉ አየለ፣ ለደረጀ ደገፋዉ፣ ለፋሲል ደሞዝ፣ ለአክሊሉ ስዩም፣ ለሰርጉ አለም ተገኝ፣ ለማርታ አሻጋሪ፣ ለኩኩ ሰብስቤ፣ መሰሉ ፋንታሁን፣ አያሌዉ መስፍን፣ተሾመ ወልዴ፣ በእዉቀቱ ሰዉመሆን፣ ለብፅአት ስዩም በአልበም አልያም በነጠላ ሙዚቃ የሰራላቸዉ ድምፃዊያን ናቸዉ።
አዘጋጅና አቅራቢ
ሔኖክ መውደድ
#henokmewded #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗ #chewataawaki #ethiopiantiktok #ethiotiktok
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: