ካሥማሠ Kassmasse | ምንትዋብ Mentewab
Автор: Kassmasse ካሥማሠ
Загружено: 2025-07-25
Просмотров: 890094
Описание:
Kassmasse performs his latest single " ምንትዋብ | Mentewab "
Produced, Mixed and Mastered by Girma Moges
ኩርፊያ ምናል ባታዉቅ
አና ለዛ በለስለስ ×፪
ፈታ እኛም ዘና ባልን
ፈገግታ ልዩ ባየን ×፪
ይብሰል ብላ ዝም አለች
ኩርፊያ ለምዳ
ጣዕም ተከድኖ
አዲስ ጥም ቀድታልን ×፪
ንዴቷን በጥሩ ዘዬ
ባላለ እሪ ሾርኔ ×፬
የውብዳር የውብዳር ጥግ
ምን አንሷት አትኳኳልም
ብትኳል ማንኩሏት የሚሏት
ምንትዋብ ከዚህ በላይ ምንትዋብ ×፪
ምንትዋብ ከዚህ በላይ ምንትዋብ ×፬
ልዩ ጥለት ለብሳ አየን
አጀብ የኛንም አገኘች ×፪
እያለችልን ዘላለም
እያለንላት እያልን ×፪
ሚል ገርሞኝ ማያውቅ
ውበት ሲያይ የሷን
ሚያዜሙላት የሚቀኙላት ለካስ
ዋቢ የውበት የጥሩ ዐመልም ሆና ነው
ዋቢ የእውነት የጥሩ ዐመልም ናት
ገርሞኝ ማያውቅ
ውበት ሲያይ የሷን
ሚያዜሙላት የሚቀኙላት ለካስ
ዋቢ የውበት የጥሩ ዐመልም ሆና ነው
ዋቢ የእውነት የጥሩ ዐመልም ናት
የውብዳር የውብዳር ጥግ
ምን አንሷት አትኳኳልም
ብትኳል ማንኩሏት የሚሏት
ምንትዋብ ከዚህ በላይ ምንትዋብ ×፪
ምንትዋብ ከዚህ በላይ ምንትዋብ ×፰
ይብሰል ብላ ዝም አለች
ኩርፊያ ለምዳ
ጣዕም ተከድኖ
አዲስ ጥም ቀድታልን ×፬
ኩርፊያ ምናል ባታዉቅ
አና ለዛ በለስለስ ×፪
ፈታ እኛም ዘና ባልን
ፈገግታ ልዩ ባየን ×፪
Powered by @st.georgebeer
Executive Producer: Daniel Damtew (@daniopia) & Nahom Sintayehu(@nahomfromearth)
Producer: Yohannes Eyasu(@Johny__joshua)
Director: Maranata Tegegne (@marasofar)
Assistant Director: Biruk Tekie (@tkurb)
Art Director: Hilina Bekele(@hillurasta)
Set Dresser: Gedion Adenew
DOP: Nahom Semunigus (Mili)(@nahommili)
Ac: Michael Shewangzaw(@_mikoo19 )
Photographer: Abi Girma (@abigirmatsigie)
Designed and Styled by Yonael Marga (@yonaelmarga)
Editor: Nebiyu Esayas (@Nebatiyas)
Gaffer/Grip: Beimnet Assefa, Surafel kibede (surafel_kebede_sk)
Assistant: Makbel G/Tsadik
Editor: Nebiyu Esaya (@nebatiyas)
Colorist: Zelalem Fikre(@zelalem_fikre)
Spotlight
Project Strategist: Samuel Bekele(@real_sam_iam)
Creative Director: Maranata Tegegne(@marasofar)
Director of Content: Mesfin Woldetinsae
Cross - Channel Strategist - Simon Jomo (@Simonopiax)
Digital Strategist: Getachew Ayele (@wizgecho)
Creative Designer: Kidus Ashenafi (@Kidusashe.t)
Senior Account Manager: Arsema Eyassu(@itsarsu)
Account Manager: Kalkidan Samson (@Kal.Sam.73)
3D artist፡ Teame Taddese (@tommycube2.0)
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: