አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS
Автор: Seifu ON EBS
Загружено: 2024-09-29
Просмотров: 944155
Описание:
"ትልቁ ስኬቴ ትዳሬ ነው" ተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ
https://shorturl.at/UMLuy
የህይወትም ሆነ የስራ ላይ ገጠመኞቹን ያለፈባቸውን መንገዶች በቀልድ እያዋዛ ይናገራል፡፡ ብዙዎች እንደሚያደንቁትና እንደሚወዱት ሲናገሩ ይሰማል፡፡ ከዚያም አልፎ ለምን አላረጅም ሲሉ ይጠይቃሉ … እሱም በማያገባኝ አልገባም ፣ የምችለውን እሰራለሁ የማልችለውን ለሚችለው ፈጣሪ እሰጣለሁ እና ጥሩ የቤተሰብ ሰላምም አለኝ ፡፡
https://shorturl.at/5zUw8
የ21 አመታትየህይወት አጋሩን ተዋናይት ማርታን ቆንጆ ፣ አመለሸጋ እና የዋህ ብሎ ፍቅሩን ይናገራል፡፡ ሁለት ወንዶችና አንድ ሴት ልጅም አፍርተዋል፡፡
https://shorturl.at/hr4dJ
ዴዝዴሙና ፣ የብዕር ስም እና ለ20 አመታት ባቢሎን በሳሎን ቲያትርን መድረክ ላይ መተወን የቻለው አሁን ደግሞ ደመ ነፍስ ቲያትርን በድንቅ ብቃቱ ደግሞ ሊተውን ተዘጋጅቷል፡፡
የሰኔ ግርግር ፣ ድንግሉ ፣ ሚስቴን ዳርኳት ፣ የኔታ ፣ ግራናቀኝ ፣ መዘዝ ፣ ይግባኝ ከሰራቸው ፊልሞች ውስጥ ይጠቀሳሉ፡፡
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: