የኢራን እና እስራኤል ስልታዊ ፍልሚያ! በአል-አቅሳ ላይ የተሸረበው አስደንጋጭ ሴራ! | Iran vs Israel: The Al-Aqsa Conspiracy
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-07
Просмотров: 23878
Описание:
Related Video:- • “ህልማችሁን ይዛቸው ትቀበራላችሁ”-ኢራን! አሜሪካ አስደንጋጭ ውሳኔ...
እንኳን ወደ ገበያ ፖድካስት በሰላም መጣችሁ!
በዛሬው ዝግጅታችን በመካከለኛው ምስራቅ እየተፋፋመ ያለውን የኢራን እና የእስራኤል ስልታዊ ፍልሚያ በጥልቀት እንመረምራለን። በተለይም ከአል-አቅሳ መስጊድ መገፋት እና ከሦስተኛው ቤተ መቅደስ ግንባታ ንቅናቄ ጀርባ ያሉትን አስደንጋጭ ሴራዎችና የኃያላን አገራትን ፍላጎት እንፈትሻለን።
ይህ ፍጥጫ ወደ ዓለም ጦርነት ያመራ ይሆን?
በሃይማኖታዊ ስፍራዎቹ ላይ የታቀደው ምስጢራዊ ሴራ ምንድነው?
ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Welcome to Gebeya Podcast!
In today’s episode, we dive deep into the strategic confrontation between Iran and Israel. We analyze the shocking conspiracies surrounding Al-Aqsa Mosque and the movement to build the Third Temple.
Is this the beginning of a larger conflict?
What are the hidden agendas behind the religious tensions in Jerusalem?
Watch the full analysis and don't forget to Subscribe to Gebeya Media for more insightful content.
#ገበያፖድካስት #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #IranVsIsrael #AlAqsa #ThirdTemple #MiddleEastConflict #Ethiopia #EthioPolitics #Jerusalem #ኢራን #እስራኤል #አልአቅሳ #ገበያሚዲያ #ወቅታዊመረጃ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: