እርካሽ ልብስ መሸጫ በአሜሪካ !! ክፍል 2
Автор: Lucy Family
Загружено: 2026-02-13
Просмотров: 145
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ማመን የሚከብዱ ቅናሾችን እና እጂግ በጣም ርካሽ የሆኑ የገበያ ቦታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከአልባሳት እስከ የቤት እቃዎች፣ በትንሽ ብር ብዙ መግዛት የሚቻልባቸውን ሚስጥራዊ ቦታዎች አብረን እንጎበኛለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ታዋቂ ብራንዶችን በግማሽ ዋጋ የት እናገኛለን?
የአሜሪካ የገበያ ሁኔታ እና ወቅታዊ ቅናሾች።
ለኢትዮጵያውያን የሚመከሩ የገበያ ማዕከላት።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት በዋጋው ይገረሙ! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#America #Shopping #Discount #Ethiopia #CheapPrice #AmharicVlog #አሜሪካ #ገበያ #ቅናሽ #ኢትዮጵያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: