ከአረብ ሀገር ድረስ መስዋእትነት የተከፈለለት ፍቅር || የልብ ስብራት ያስከተለዉ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha
Автор: Sami Studio
Загружено: 2024-02-17
Просмотров: 7452
Описание:
A love story of sacrifice. መስዋእትነት የተከፈለለት የፍቅር ታሪክ። #ethiopia #sami_studio #እርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
እስከ አረብ ሀገር በረሀ ድረስ በነበረ የርቀት ፈተናና ችግር የጸና ፍቅራችን ርህራሄ በሌላቸዉ ክፉዎች ክፉኛ ተናጋ።
ለታመመ ልቤ ልቧን የሰጠችኝን የልቤን ንግስት ዉዷ ባለቤቴስ ታምሜ ለኖረችልኝ እመቤት እንዴት ብዬ ልጨክንባት?
መንታ መንገድ ላይ ያስቀመጠኘ የፍቅር ታሪኬ። እርሶ ቢሆኑ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: