ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

እኔ ማነኝ ? ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ የመጸሃፍ ቅምሻ Who am I ? Book Review in Amharic

Автор: Kitab Book Reviews: ክታብ ዳሰሳ

Загружено: 2022-07-06

Просмотров: 8389

Описание: " በአእምሮ ውስጥ የቁሶች ስሜት ወይም ፍላጎት እስካለ ድረስ እኔ ማን ነኝ? የሚለው ጥያቄ መቼም ቢሆን ያስፈልጋል፡፡. ሀሳቦች ገና ሲነሱ ያን ጊዜውኑ በመጡበት ቦታ በጥያቄ መጥፋት አለባቸው።

አንድ ሰው ያለማቋረጥ ወደ ራስን ለማግኘት ማሰላሰል ከጀመረ፣ እራሱን እስከሚያገኝ ድረስ ፣ ያንኑ ፍለጋውን መቀጠል አለበት።

በምሽጉ ውስጥ ጠላቶች ማለት ሃስቦች እስካሉ ድረስ መውጣታቸውን ይቀጥላሉ፡፡

; ገና ብቅ ሲሉ ከተነቃባቸው ምሽጉን ፤ አእምሮአችንን በእጃችን ውስጥ ማድረግ ይቻላል። ለግዜው ሃስቦች ናቸው የተቆጣጠሩት፡፡”
•

“ የተሸከምኩትን ወይም የተሸከመኝን ግዙፉን አካል አይደለሁም ;

እንዲሁም አምስቱን ህዋሳቶቼን አይደለሁም፡፡

አምስቱ የግንዛቤ ስሜት አካላት አይደለሁም ;

የተሰራሁባቸውን አካላት ማለትም እሳት ፤ንፋስ፤ ውሃ እና አፈርም.አይደለሁም ;

ይሄ በአሁንዋ ሰአት ላይ እንኩዋን እያሰበ እና እያነበበ ወይም እያዳመጠ ያለውን አእምሮዬን አይደለሁም ;

በጎ ወይም ቸርነት ክፉም ማድረግም አይደለሁም

• "ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎችን ሁሉ 'ይህ አይደለሁም'፣ 'ይህ አይደለሁም'፣ እያላችሁ እስከመጨረሻው ብትሄዱ የምታገኙት

ሁሉም ተጣርቶ ብቻውን የሚቀረውን ግንዛቤ -ያንኑ ንቃተ ህሊና ነኝ ።
• "
ትክክለኛው የመንቃት ባህሪ ህልውነት ፤ ሃሴት፤ ንቃተ ህሊና ነው፡፡

• “ እኔ ማነኝ ብሎ መጠየቅ አእምሮን በራስ ውስጥ ማቆየትን ያለማምደናል ።

ማሰላሰል ወይም ሜዲቴሽን የሚለው ልምምድ ራስን ወይም ህያው ባህሪያችን በንቃተ-ህሊናችን ውስጥ - በሃሴት ውስጥ ከተፍጥሮ ጋር እንደሆነ ማሰብን ያካትታል፡፡

4. ራስን ማወቅ ላይ

“እኔ ማን ነኝ?” በሚለው ጥያቄ። 'እኔ ማን ነኝ?' ሌሎች ሃሳቦችን ሁሉ ያጠፋል ብለናል::

, እናም የእሳት መቆስቆሻ እራሱም በስተመጨረሻ እንደሚቃጠለው ሁሉ , ይሄም ጥያቄ ራሱ በስተመጨረሻ ይጠፋል. ከዚያ እራስን ማግኘት ወይም ሰልፍ ሪያላይዜሽን ይከሰታል። ”

• "የሚታየው ዓለም ዞር ባለ ጊዜ፣ ራስን ማወቅ እና የእውነትን ፈላጊው ይመጣል ።
•
"የሁሉም የግንዛቤ እና የእንቅስቃሴዎች ሁሉ መንስኤ የሆነው አእምሮ ፀጥ ሲል፣ አለም ትጠፋለች። ”

ታዲያ በንቃታችንም ጊዜ ማለትም በምንቀሳቀስበት ጊዜ እንደ ህልም ወቅት ሀሳቦች፣ ስሞች እና ቅርጾች በአንድ ጊዜ ይከሰታሉ።

ባጭሩ የንቃት በምንለው እና የህልም በምንለው ጊዜ ውስጥ በኛ ደረጃ ምንም ልዩነት የለም፡፡

2. በአእምሮ ላይ፡፡

“‘አእምሮ’ የሚባለው አካል ራስ ውስጥ የሚኖር አስደናቂ ኃይል ነው። ለማብራራት ያህል ሰዎች ሲናገሩ ካስተዋላችሁ የሚከተሉትን ምሳሌዎች እንይ

በአእምሮዬ ሳውጣ ሳወርድ ፡፡
ውይ አእምሮዋን አታለች ፡፡
እስቲ ላስብበት ::
ወደ አእምሮህ ተመልስ

እነኚህን ምሳሌዎች በጥልቀት ከመረመራችሁዋቸው አእምሮ ልክ እንደ ሌሎች የሰውነት አካላችን እንደሆነ ያስረዱናል፡፡
እኛ ሌላ አእምሮአችን ሌላ ፡፡

ብድጋሚ እንዲህ ሲባል ግራ እንዳይገባን ሌላ ምሳሌ እን ይ

እሱዋ እኮ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነች፡፡

ይሄ ምሳሌ በግልጽ እሱዋ ባለቤት አእምሮዋ ደግሞ ንብረቱዋ ማለት እንደሆነ በግልጽ ያሳያል፡፡

ታዲያ በግዙፉ አለም አእምሮ የምንለው ምንድን ነው ስንል የሃሳብ መንሸራሸርያ ሆኖ ነው የምናገኘው፡፡

ከሀሳብ ውጪ አእምሮ የሚባል ነገር የለም። ስለዚህ አስተሳሰብ ውይም ማሰብ የአዕምሮ የተፈጥሮ ባህሪ ነው.

ይሄም ወደሚቀጥለው ደረጃ ሲወስደን ከሀሳብ ውጪ አለም የሚባል ራሱን የቻለ አካል እንደሌለ ያሳየናል። ”
•
በዚህ በለበስነው ስጋ ውስጥ እኔ ተብሎ የሚጠራው ወይም የሚነሳው አእምሮ ነው።

አንድ ሰው በሰውነቱ ውስጥ 'እኔ' የሚለው ሀሳብ በመጀመሪያ የሚነሳው የት እንደሆነ በትክክል ከጠየቀ, በልብ ውስጥ እንደሚነሳ ይገነዘባል.፡፡

ምነው ልቤ ደነገጠብኝ ወይ በልቤ ሳስብሽ ነበር እና ሌላም ሲባል ሳትሰሙ ወይም ሳትሉ አትቀሩም፡፡

ልብ የአዕምሮ መነሻ ቦታ ነው። አንድ ሰው ያለማቋረጥ እኔ ፤እኔ እያለ ቢያስብም ወደዚያ ቦታ ወደ ልቡ ይደርሳል።

በአእምሮ ውስጥ ከሚነሱት ሀሳቦች ሁሉ፣ 'እኔ' - የሚለው ሀሳብ የመጀመሪያው ነው።
ሌሎች ሀሳቦች የሚመነጩት ይህ ሃሳብ ከተነሳ በኋላ ብቻ ነው. ”
•
"አእምሮን ወደ ውጭ እንዲወጣ አለመፍቀድ፡፡, ማለትም በሃሳብ ወይ አንድ ስራ ላይ አተኩሮ ጭልጥ እንዳይል ፤እንድይቆዝም ወይ እንዳይንጫጫ ነገር ግን በልብ ውስጥ እንዲቆይ ማድረግ 'ውስጣዊነት ' ይባላል.

አእምሮን ከልብ እንዲወጣ ማድረግ 'ውጫዊ' በመባል ይታወቃል ።

ስለዚህ፣ አእምሮ በልብ ውስጥ ሲቆይ፣ የአስተሳሰብ ሁሉ ምንጭ የሆነው እኔ የሚለው ብን ብሎ ይጠፋና ህልው የሆነው አካል ማለትም ቅድም በምሳሌው ላይ እንደተገልጸው ባለንብረቱ ፤ባለቤቱ ወይም ራስ በእንግሊዘኛው ሰልፍ የሚባለው ያንጸባርቃል።

አንድ ሰው የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በሙሉ ፣ እኔ የሚል ተቀጽላ ሳይጨምርበት ማድረግ አለበት።

አንድ ሰው በዚህ መንገድ ከሠራ, ሁሉም ፍጥረት ከፍ ወዳለ መለኮታዊ የተፈጥሮ እንድነት ወይም ውሀደት የሚባለው ደረጃ መድረስ ይችላል፡፡ . ”
•

" አንዱ ጥሩ እና ሌላኛው ክፉ የሚባል ሁለት የአእምሮዎች የሉም - ;

አእምሮ አንድ ብቻ ነው።

credit to sloww.co
song: a song for a heart by Meilan
pixbay.com

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እኔ ማነኝ  ?   ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ   የመጸሃፍ ቅምሻ             Who am I ?  Book Review in Amharic

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

እኔ ማን ነኝ? | በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || Who am I? By Ustaz Khalid Kibrom || MIDAD

እኔ ማን ነኝ? | በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || Who am I? By Ustaz Khalid Kibrom || MIDAD

አቶሚክ  ልማዶች  በጄምስ ክሊር የመጸሃፍ ቅምሻ፡፡ Atomic Habit Book Summary in Amharic

አቶሚክ ልማዶች በጄምስ ክሊር የመጸሃፍ ቅምሻ፡፡ Atomic Habit Book Summary in Amharic

ሜዲቴት ማድረግ ከ evil spirit ጋር መገናኘት ነው ? | መምህር ዘበነ በመፅሀፉ ምን ምን ሳተ ?

ሜዲቴት ማድረግ ከ evil spirit ጋር መገናኘት ነው ? | መምህር ዘበነ በመፅሀፉ ምን ምን ሳተ ?

ከረመዳን በፊት መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ኡስታዝ አህመድ አደም

ከረመዳን በፊት መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ኡስታዝ አህመድ አደም

🛑 የተፈጠሩበትን ምክንያት ማወቅ | እኔ ማነኝ ?  እዚህ ምን እሰራለሁ? በህይወት ያለሁት ለምንድነው?

🛑 የተፈጠሩበትን ምክንያት ማወቅ | እኔ ማነኝ ? እዚህ ምን እሰራለሁ? በህይወት ያለሁት ለምንድነው?

የቅኔው ፈላስፋ የተዋነይ እስር፣ የእቴጌ ምንትዋብ ደንግጦ መውደቅ

የቅኔው ፈላስፋ የተዋነይ እስር፣ የእቴጌ ምንትዋብ ደንግጦ መውደቅ

Музыка лечит сердце и сосуды🌿 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая #10

Музыка лечит сердце и сосуды🌿 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая #10

Древний Японский Секрет, Как Научиться Чему Угодно в 10 Раз Быстрее (Сюхари) | Мудрость Времени

Древний Японский Секрет, Как Научиться Чему Угодно в 10 Раз Быстрее (Сюхари) | Мудрость Времени

እራስን ማወቅ/እኔ ማነኝ erasen mawek/eni manegn

እራስን ማወቅ/እኔ ማነኝ erasen mawek/eni manegn

እኔ ማን ነኝ እና እንዴት ራሴን መሆን እችላለሁ | Who am I and how can I be myself | Binyam Golden

እኔ ማን ነኝ እና እንዴት ራሴን መሆን እችላለሁ | Who am I and how can I be myself | Binyam Golden

መፃኢው ግዜ ወሮታ የመፅሐፍ ቅምሻ

መፃኢው ግዜ ወሮታ የመፅሐፍ ቅምሻ

እኔ ማን ነኝ? | Manyazewal Eshetu ራስን ስለማወቅ

እኔ ማን ነኝ? | Manyazewal Eshetu ራስን ስለማወቅ

ЗАКОНЫ ВСЕЛЕННОЙ, КОТОРЫЕ НЕЛЬЗЯ НАРУШАТЬ — ПОЙМИ ИХ, И РЕАЛЬНОСТЬ НАЧНЕТ МЕНЯТЬСЯ!

ЗАКОНЫ ВСЕЛЕННОЙ, КОТОРЫЕ НЕЛЬЗЯ НАРУШАТЬ — ПОЙМИ ИХ, И РЕАЛЬНОСТЬ НАЧНЕТ МЕНЯТЬСЯ!

የድህነት ፍጻሜ በጄፌሪ ሳክስ||The End Of Poverty| Kitab Book Reviews

የድህነት ፍጻሜ በጄፌሪ ሳክስ||The End Of Poverty| Kitab Book Reviews

እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2

እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2

4 часа Шопена для обучения, концентрации и релаксации

4 часа Шопена для обучения, концентрации и релаксации

እኔ ማነኝ? ካፒቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 1

እኔ ማነኝ? ካፒቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 1

Карл Юнг: Жизнь по-настоящему НАЧИНАЕТСЯ в 40 лет

Карл Юнг: Жизнь по-настоящему НАЧИНАЕТСЯ в 40 лет

ተአምረኛው አእምሮ you are the placebo መግቢያ

ተአምረኛው አእምሮ you are the placebo መግቢያ

እኔ ማን ነኝ? Who am I?

እኔ ማን ነኝ? Who am I?

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]