Part-6 የኤሌክትሪክ መከላከያ መሣሪያዎች-ብሬከር, ፊውዝ, RCBO እና TOR (Electric Protection devices)
Автор: DS Engineering Pro
Загружено: 2025-08-21
Просмотров: 2024
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የኤሌክትሪክ ሲስተም እና መሣሪያዎችን ከአደጋ የሚጠብቁ ዋና ዋና መከላከያ መሣሪያዎችን እንመለከታለን።
የምንወያይባቸው ርእሶች፦
· ብሬከር (Circuit Breaker) - እንዴት እንደሚሰራ እና ዓይነቶቹ
· ፉዝ (Fuse) - መርህ እና አጠቃቀም
· (አርሲቢኦ - RCCB/RCBO) - ለኤሌክትሪክ ንዝረት (Shock) መከላከያ
· ኦቨርሎድ ሬሌይ (Thermal Overload Relay) - ሞተሮችን ከመቃጠል የሚጠብቅ
ጥያቄ ካሉዎት ወይም ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በኮሜንት ላይ ያሳውቁን! ይህን ቪዲዮ ከወደዱት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረግዎን አይርሱ። ለተጨማሪ የኤሌክትሮሜካኒካል ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: