ዘወረደ "የመጀመሪያ የዐብይ ጾም መግቢያ እሁድ" መጉደልን ሳናውቅ የምንኖር ትውልድ Memehir Girma Wondimu
Автор: Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Загружено: 2026-02-16
Просмотров: 7676
Описание:
ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና እንስማ "ዘወረደ" ተምረን አዉቀን እየጎደልን ያለን ትውልዶች ነን መጉደልን ሳናውቅ የምንኖር ትውልድ #subescribe_now
ዘወረደ ስንል አምላክ ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ፤ በፍጹም ተዋሕዶ ሰው ሆነ ማለታችን ነው ፡፡ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያው ሲሆን ሞቶ በመብል ምክንያት የሞተው አዳምን ሕያው አደረገው ፡፡ አምላክ ወልደ አምላክ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ሞቶ ለአዳም ያለውን ታላቅ ፍቅር ገለጸ ፡፡
ጠላቶቹ ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን ፥ ይልቁንም ከታረቅን በኃላ በሕይወቱ እንድናለን ፡፡ ሮሜ. 5 ፥ ፲ ፡፡ በዚህም ትህትናን ፍቅርን አስተማረን ፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: