ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

"እግዚአብሔር ስብራትን ይጠግናል" ፓስተር ዳንኤል መኮንን Pastor Daniel Mekonnen

Автор: Temple of God Church

Загружено: 2021-11-25

Просмотров: 5376

Описание: ኤርምያስ 8:18-22 ኅዘኔ የማይጽናና ነው፥ ልቤም በውስጤ ደክሞአል። እነሆ። እግዚአብሔር በጽዮን የለምን? ወይስ ንጉሥዋ በእርስዋ ዘንድ የለምን? የሚል የወገኔ ሴት ልጅ ጩኸት ድምፅ ከሩቅ አገር ተሰማ። በተቀረጹ ምስሎቻቸውና በባዕድ ከንቱነትስ ያስቈጡኝ ስለ ምንድር ነው? መከሩ አልፎአል፥ በጋው ሄዶአል፥ እኛም አልዳንነም። በሕዝቤ ሴት ልጅ ስብራት እኔ ተሰብሬአለሁ ጠKWreማለሁ፤ አድናቆትም ይዞኛል። በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለምን? የወገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለ ምን አልሆነም?

ኢሳይያስ 40:1-5 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ የተቀጠረችበት ወራት እንደ ተፈጸመ፥ ኃጢአትዋም እንደ ተሰረየ፥ ከእግዚአብሔርም እጅ ስለ ኃጢአትዋ ሁሉ ሁለት እጥፍ እንደ ተቀበለች ወደ እርስዋ ጩኹ። የአዋጅ ነጋሪ ቃል። የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ፥ ለአምላካችንም ጐዳና በበረሀ አስተካከሉ። ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይላል፥ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ጠማማውም ይቃናል፥ ስርጓጕጡም ሜዳ ይሆናል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።

©Temple of God International Church September 27, 2021

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
"እግዚአብሔር ስብራትን ይጠግናል" ፓስተር ዳንኤል መኮንን Pastor Daniel Mekonnen

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 08-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 08-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

Почему Трамп в последний момент отменил удар по Ирану

Почему Трамп в последний момент отменил удар по Ирану

"መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሰሩ " #ፓስተር ዳንኤል መኰንን #Temple of God Church

አምባሳደሩ ለኢትዮ ፎረም ፤ የዐቢይ ቤተሰብ ንብረት በዱባይ |ETHIO FORUM

አምባሳደሩ ለኢትዮ ፎረም ፤ የዐቢይ ቤተሰብ ንብረት በዱባይ |ETHIO FORUM

"እርሱን ስሙት" ፓስተር ሽፈራው ክፍል አንድ Pastor Shiferaw

ሰበር ሰበር! እሮብ ጥር 6/2018 ዋና ዋና መረጃዎች! Anchor Media | Ethiopiannews|Fano| Ethiopia Jan 14, 2026

ሰበር ሰበር! እሮብ ጥር 6/2018 ዋና ዋና መረጃዎች! Anchor Media | Ethiopiannews|Fano| Ethiopia Jan 14, 2026

እውነተኛ ጨውነት // በወንድም አዳሙ ረጋሳ

እውነተኛ ጨውነት // በወንድም አዳሙ ረጋሳ

እግዚአብሔር ተዋጊ ነው| አንኳር ፓድካስት| 2026

እግዚአብሔር ተዋጊ ነው| አንኳር ፓድካስት| 2026

ዳግም ልደት // ዶ/ር መለሰ መካሻ

ዳግም ልደት // ዶ/ር መለሰ መካሻ

እገዚአብሔር ያለው ነገር ይሆናል? //ዶ/ር መለሰ መካሻ

እገዚአብሔር ያለው ነገር ይሆናል? //ዶ/ር መለሰ መካሻ

የቱጋር ነው ያላችሁት ፓስተር ገነት ሶሪ

የቱጋር ነው ያላችሁት ፓስተር ገነት ሶሪ

በድል ህይወት መኖር /ክፍል1/ #መጋቢ ገነት ሶሪ  pastor Genet Sori #Temple of God Church

በድል ህይወት መኖር /ክፍል1/ #መጋቢ ገነት ሶሪ pastor Genet Sori #Temple of God Church

Icy Road Madness Caught on Camera in 2026

Icy Road Madness Caught on Camera in 2026

የሚያሻግር የእግዚአብሔር  እጅ

የሚያሻግር የእግዚአብሔር እጅ

ስራና መንፍሳዊነት (መንፈሳዊ ጋብቻ ) ትውልድ  ሁሉ ሊሰማው የሚገባ መልህክት  #መጋቢ ገነት ሶሪ  /ክፍል 2/ #Temple of God Church

ስራና መንፍሳዊነት (መንፈሳዊ ጋብቻ ) ትውልድ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ መልህክት #መጋቢ ገነት ሶሪ /ክፍል 2/ #Temple of God Church

የመጨረሻው ዘመን ክፍል 2 ፓስተር ተኩ ከበደ

የመጨረሻው ዘመን ክፍል 2 ፓስተር ተኩ ከበደ

Prawdziwy Powód, Dlaczego Psy CIĘ LIŻĄ (Szokujące!)

Prawdziwy Powód, Dlaczego Psy CIĘ LIŻĄ (Szokujące!)

Rymanowski, ks. Skrzypczak: AI, Antychryst i Trump

Rymanowski, ks. Skrzypczak: AI, Antychryst i Trump

Wenezuelska ropa - tu się nie przelewa

Wenezuelska ropa - tu się nie przelewa

DANIA WYSYŁA WOJSKO NA GRENLANDIĘ. VANCE I RUBIO NIE DALI SIĘ PRZEKONAĆ

DANIA WYSYŁA WOJSKO NA GRENLANDIĘ. VANCE I RUBIO NIE DALI SIĘ PRZEKONAĆ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]