ፖሊስ አነጋጋሪ መረጃ አወጣ! አስፈሪው ጥቃት! አሜሪካ ስጋት ገባት! ከኢራን አስደንጋጭ ቪዲዮ! - የካቲት 5/2018 | Dollar Exchange
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-12
Просмотров: 2972
Описание:
በዛሬው እለታዊ ዜናችን፥ ከመድኃኒት መላመድ ጋር ተያይዞ እየታየ ያለው ስጋት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ፤ ከፍተኛ ገንዘብ ጉቦ ሲቀባበሉ የነበሩ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊና ነጋዴ እጅ ከፍንጅ መያዛቸው፤ ለአፍሪካ ሀገራት የቀጠናዊ የፋይናንስ ተቋም እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡን እንዲሁም ከውጭ በማዕከላዊ ሱዳን ከተማ በሚገኝ መስጊድ ላይ በተፈጸመ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ህፃናት መገደላቸውን፤ ኢራን የአሜሪካን የጦር መርከቦች ስታወድም የሚያሳይ የተቀነባበረ ቪዲዮ ይፋ ማድረጓን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦
ከፍተኛ ገንዘብ ጉቦ ሲቀባበሉ የነበሩ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊና ነጋዴ እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡
ሱዳን ከተማ በሚገኝ መስጊድ ላይ በተፈጸመ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ህፃናት ተገደሉ፡፡
የየካቲት 5/2018 የዶላር ምንዛሬ መረጃ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ!
Ethiopia news, Kenya news, Ethiopian migrants, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia,
#ገበያ_ሚዲያ #ገበያ_ሚዲያ #Gebamedia #Ethiopia #BreakingNews #EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: