ታሪኬን ቀያሪ - ዘርፌ ከበደ (Epic Orchestral Cover) | Tariken Keyari - Deep Worship
Автор: HIYAW ZEMA(ህያው ዜማ)
Загружено: 2026-02-01
Просмотров: 3678
Описание:
የዘርፌ ከበደ "ታሪኬን ቀያሪ" የተሰኘውን ድንቅ መዝሙር በልዩ የኦርኬስትራ እና የመዘምራን (Choir) ቅንብር። ለጸሎት እና ለአምልኮ እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ።
This is an epic orchestral cover of the beloved Ethiopian Gospel song "Tariken Keyari" by Zerfe Kebede. Reimagined with a grand choir and cinematic instrumentation for a deep worship experience.
Original Song by: Zerfe Kebede (ታሪኬን ቀያሪ)
Cover Style: Cinematic Orchestral & Choir (AI Generated)
Lyrics / ግጥም፡
[Verse 1]
እንባን አልሰፍርም በመዳፌ
የክብርህ ዜማ ሞልቶ በአፌ
ሰልፍ አስተምረህ ለእጆቼ
አመሰገኑህ ከንፈሮቼ
[Verse 2]
ቀራንዮ ሆነህ ባይህ እሻግሬ
ከቄዳር ተነቅሎ ተከተለህ እግሬ
ሰገነት አይደለም የልቤ ናፍቆቱ
እንደ ምድረበዳ አንተ ነህ ጥማቱ
[Chorus]
ታሪኬን ቀያሪ... ውበት ማንነቴ
የጠራኸኝ ጌታ... አንተ ነህ እረፍቴ
[Verse 3]
በማዕበል መካከል ልትሆነኝ ፀጥታ
ጭንቄን እየረገጥክ ደረስክለኝ ጌታ
መቼ አቆየኝ ነበር የሰው ትከሻማ
ቀኜ ባትደግፈኝ መገፋቴን ቀድማ
[Bridge]
የነአፍኒንን ድንኳን ተጠየፈች ነፍሴ
ውስጤ ባያርፍ ነው በፊትህ ማልቀሴ
ከስደት መልሰህ የሹምከኝ በፀጋ
አበርታው አምላኬ ልቤ እንዳይሰጋ
🙏 ተባረኩ! ለተጨማሪ መዝሙሮች Subscribe ያድርጉ።
#TarikenKeyari #ZerfeKebede #EthiopianGospel #ProtestantMezmur #WorshipMusic #OrchestralWorship #ታሪኬንቀያሪ #መዝሙር
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: