🔴እንደምታስቡት አይደለም ሙሉ ስታንዳፕ ኮሜዲ! 1,1m views በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ new standup comedy endemtasibut 20/13
Автор: Aman Sew አማን ሰው
Загружено: 2025-05-21
Просмотров: 21081
Описание:
እንደምታስቡት አይደለም! 2013 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አስደማሚ ስታንድ አፕ ኮሜዲ
በኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ተዘጋጅቶ የቀረበ በ2013 በብልፅግ መንግስት እና በህውኀት መካከል በነበረው ጦርነት በአካል አይቼ በጦርነቱ ውስጥ የነበረውን መከራ እና ችግር በአካል ተመልክቼ ከ ቅ/ላሊበላ እስከ ደሴ ከተማ ድረስ ለ5 ቀን በእግሬ ተጉዤ ያገጠመኝን እውነተኛ የጉዞ ገጠመኝ ሳልጨምር ሳልቀንስ ያቀረብኩት መሆኑ ይታወቅልኝ እንዲሁም በአንድ ወቅት ያሳለፍኩት የራሴ ታሪክ መሆኑ ይሰመርበት!!
የኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ቀደምት ስራወች
የጠፋ ማዕረግ
እንደምታስቡት አይደለም
በሞቀበት አለን
ምን ይውረድ
ሌላ ሰው
በቅርቡ አዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ ይጠብቁ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: