በ3000 ብር የሚጀመር የግል ቢዝነስ መኖሩን ታውቃላችሁ...? ከእንግዲህ ስራ የለኝም ማለት ቀርቷል!🤷🏻♀️ ስንት ነው? //20-30//
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2025-07-30
Просмотров: 5145
Описание:
Jewelry making is a part of most Ethiopian homes. Nowadays, the owners of the craft have modernized their business and expanded their services beyond their homes to become a source of income. Therefore, we spent some time asking questions about the price, how much does it cost to start the work, and how much does it cost to prepare it.
በቃጫ የሚሰሩ ጌጣጌጦች ስራ በተለያየ መልኩ ከአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ቤት የማይጠፋ ነው። በአሁኑ ወቅት ደግሞ የሙያው ባለቤቶች ስራውን በማዘመን ከመኖሪያ ቤት አልፈው አገልግሎቱን በማስፋት ወደ ገቢ ምንጭነት ቀይረውታል። በመሆኑም ስንት ነው ዝግጅት ስራው በስንት ብር እንደሚጀመር የዋጋ ጥያቄዎችን በማንሳት ቆይታ ተደርጎበታል።
"The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: