Ethiopian Food// የ5 ደቂቃ የሰንበት ቁርስ || አይብ በእንቁላል # አይብ በስጎ // cheese, egg, sauce#
Автор: Axa Tube
Загружено: 2020-09-06
Просмотров: 2417
Описание:
Ethiopian Food// የ5 ደቂቃ የሰንበት ቁርስ || አይብ በእንቁላል # አይብ በስጎ // cheese, egg, sauce#
#Axatube#egg#cheese
የ5 ደቂቃ የሰንበት ቁርስ
አይብ በእንቁላል|| አይብ በስጎ
cheese, scrambled egg, sauce
አይብ በእንቁላል
አይብ
4 እንቁላል
1/2 ቀይ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 ቃሪያ
1/2 ማንኪያ - የተነጠረ የምግብ ቅቤ
ጨውና ቁንዶ በርበሬ
አይብ በስጎ
1 ቀይ ሽንኩርት
1 ቲማቲም
2 ማንኪያ ዘይት
1 ትንሽ ማንኪያ በርበሬ
1/2 ትንሽ ማንኪያ እርድ
1 ትንሽ ማንኪያ ኮረሪማ
1 ቃሪያ
ጨውና ቁንዶ በርበሬ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: