ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Ethiopian Tibs Tefersho ጥብስ ተፈርሾ

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2025-09-02

Просмотров: 3218

Описание: ጥብስ ተፈርሾውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች ከስር ቀርበዋል
የዛሬው ምግብ ቶሎ የሚደርሱ እና ቀላል ከምላቸው የፍርፍር አይነቶች መካከል አንዱ ነው የዛሬው ልኬት ከ2-3 ሰው የሚበቃ ነው እናንተ በዛ አድርጋችሁ ማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይጠበቅባቹሀል

የግብዓት ዓይነት
300ግራም የፍየል ስጋ
2 በቀጭኑ የተከተፈ ሽንኩርት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል
1 ፍሬው የወጣለት ቲማቲም
1 ቃሪያ
2 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ
1 እንጀራ ለመፈርፈር

ቅመም
ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ከሙን
አንድ የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት
የምትፈልጉትን ያህል ጨው

ማባያ
እንጀራ
ሚጥሚጣ
አዋዜ
ዳጣ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Ethiopian Tibs Tefersho ጥብስ ተፈርሾ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ethiopian Firfir ፍርፍር

Ethiopian Firfir ፍርፍር

Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ

Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ

Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

//አራዳ ቅዳሜ//

//አራዳ ቅዳሜ// "ልጄ አህያ ብሎ ጠራኝ" 😂😂በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ

ስጋ፣ኩላሊት፣ሰንበር እና ምላስ በመጠቀም የምናዘጋጀው ቀለል ያለ ኮሌክሽን

ስጋ፣ኩላሊት፣ሰንበር እና ምላስ በመጠቀም የምናዘጋጀው ቀለል ያለ ኮሌክሽን

ኑሮ በደቡብ አፍሪካ

ኑሮ በደቡብ አፍሪካ

Ethiopian Amazing Tibs መረቅ ያለው ጥብስ

Ethiopian Amazing Tibs መረቅ ያለው ጥብስ

Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት  ጉባኤ /5ቱ

Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት ጉባኤ /5ቱ

የጥብስ ፍርፍር አስራር {ጥብስ ተፈርሾ} ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food @zedkitchen

የጥብስ ፍርፍር አስራር {ጥብስ ተፈርሾ} ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food @zedkitchen

የበግ የፊት እግር ሥጋ እና ጎድን መረቅ ያለው ምርጥ ጥብስ | የበግ ጥብስ |የሰራሁትን የጥብስ መረቅ ማመን አልቻልኩም! የበግን እግር ለጥብስ

የበግ የፊት እግር ሥጋ እና ጎድን መረቅ ያለው ምርጥ ጥብስ | የበግ ጥብስ |የሰራሁትን የጥብስ መረቅ ማመን አልቻልኩም! የበግን እግር ለጥብስ

ተገኘሁ አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegegnhu) New Full Lengh Ethiopian Movie 2025

ተገኘሁ አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegegnhu) New Full Lengh Ethiopian Movie 2025

//የኩሽና ሰአት// እራት እና ወክ በምሽት…!! እጅ የሚያስቆረጥም ምግብ በኩሽና ሰዓት //ቅዳሜን ከሰዓት//

//የኩሽና ሰአት// እራት እና ወክ በምሽት…!! እጅ የሚያስቆረጥም ምግብ በኩሽና ሰዓት //ቅዳሜን ከሰዓት//

Ethiopian Lamb Soup ቅቅል

Ethiopian Lamb Soup ቅቅል

ጂግጂጋ ያጋጠሙኝ ያልጠበኩዋቸው ነገሮች | ለምን ታሰርኩ ?

ጂግጂጋ ያጋጠሙኝ ያልጠበኩዋቸው ነገሮች | ለምን ታሰርኩ ?

እንጀራ እንደ CD የኛሰው በMichgan

እንጀራ እንደ CD የኛሰው በMichgan

//በስንቱ// BESINTU ''ኧረ ተደራረበብን'' 😂 S3 Ep 34

//በስንቱ// BESINTU ''ኧረ ተደራረበብን'' 😂 S3 Ep 34

Ethiopian Food Afagn አፋኝ

Ethiopian Food Afagn አፋኝ

Бабушка Готовит Целого Ягненка в Бочке - То, Что Получается, Вас Удивит!

Бабушка Готовит Целого Ягненка в Бочке - То, Что Получается, Вас Удивит!

Africa's BEST Street Food is in THIS Country!!

Africa's BEST Street Food is in THIS Country!!

ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen

ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]