ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ምዕራፍ 1 ክፍል 5 …አስገራሚ ተወዳዳሪዎች

Автор: ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

Загружено: 2023-09-05

Просмотров: 19333

Описание: በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
https://www.wegenfund.com/projects/mi...

በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
   / @etartmedia  

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡

ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ


ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡

Facebook   / et-art-media-102803251290615  
INSTAGRAM   / et_art_media_official  
TELEGRAM https://t.me/etartmediaa
WhatsApp https://chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok https://www.tiktok.com/@et_art_media?...
YOUTUBE    / @etartmedia  



ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ

#0912656342
#0939048556

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ምዕራፍ 1 ክፍል 5 …አስገራሚ ተወዳዳሪዎች

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 4

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 4

🔴 የምትጸልዩትን እወቁ || ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma

🔴 የምትጸልዩትን እወቁ || ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma

ምንድነው የተፈጠረው?...የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ድንገተኛ ሞት ... ሁለት ሀዘን ሆነብን | Seifu on EBS

ምንድነው የተፈጠረው?...የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ድንገተኛ ሞት ... ሁለት ሀዘን ሆነብን | Seifu on EBS

ጥያቄና መልስ

ጥያቄና መልስ

ኢሳያስ አፈወርቂ የከሰሩበት የሪያድ ጉዞ❗️| የግብፅ መራራ ሽንፈትና የኢትዮጵያ ልዕልና| የአሜሪካና ሩዋንዳ ፍጥጫ| COP32| Assab

ኢሳያስ አፈወርቂ የከሰሩበት የሪያድ ጉዞ❗️| የግብፅ መራራ ሽንፈትና የኢትዮጵያ ልዕልና| የአሜሪካና ሩዋንዳ ፍጥጫ| COP32| Assab

የገባኦን ሰዎች እጅግ ግሩም ትምህርት መምህር ብርሃኑ አድማስ Memhir Birhanu Admas New sibket

የገባኦን ሰዎች እጅግ ግሩም ትምህርት መምህር ብርሃኑ አድማስ Memhir Birhanu Admas New sibket

#new🔴ገምቦ መሳም ክልክል ነው||ልማድና_ክርስትና| ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 2:00|ምዕራፍ -5|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media

#new🔴ገምቦ መሳም ክልክል ነው||ልማድና_ክርስትና| ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 2:00|ምዕራፍ -5|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media

🔴አጓጊው ጥያቄ እና መልስ ውድድር || ወደ ፍጻሜው ያለፉት

🔴አጓጊው ጥያቄ እና መልስ ውድድር || ወደ ፍጻሜው ያለፉት

ሁሉም ክርስቲያኖች ሊሞክሯቸው የሚገቡ 100 መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | ከዚህ በላይ ራሳችሁን መፈተሻ አታገኙም!

ሁሉም ክርስቲያኖች ሊሞክሯቸው የሚገቡ 100 መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | ከዚህ በላይ ራሳችሁን መፈተሻ አታገኙም!

"መለከት የጥያቄና መልስ ውድድር ክፍል 1"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 6

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 6

🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

"ይቅር በይኝ" .... የፕሮቴስታንቶች ናፍቆት.....ፖለቲካ አልወድም ማለት ፖለቲካ ነው...ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ #ሔኖክ_ሐይሌ #ምንያህል_በንቲ

*NEW* | አንጀት አርስ መልስ በ አባ ገብረ ኪዳን | Question and Answer by Aba G/kidan |

*NEW* | አንጀት አርስ መልስ በ አባ ገብረ ኪዳን | Question and Answer by Aba G/kidan | "ETHIOPIA" - Part 2

🛑 እጠበኝ ቆሽሻለው || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon

🛑 እጠበኝ ቆሽሻለው || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon

ዝምተኛው በግ | The Silent Lamb

ዝምተኛው በግ | The Silent Lamb

#new🔴መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሌሉ...|አስደናቂ ጥያቄና መልስ |#መምህር_ዳንኤል_ሰ/ሚካኤል እና#መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #ቀንዲል_ሚዲያ #kendil_media

#new🔴መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሌሉ...|አስደናቂ ጥያቄና መልስ |#መምህር_ዳንኤል_ሰ/ሚካኤል እና#መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #ቀንዲል_ሚዲያ #kendil_media

ስፖርት ዜና 15 Dec 2025 ሰኞ | Updated Sport News

ስፖርት ዜና 15 Dec 2025 ሰኞ | Updated Sport News

የአዲስ አበባው ጩኸት ፤ ከነዳጅ ዋጋው ጀርባ ያለው ፖለቲካ |ETHIO FORUM

የአዲስ አበባው ጩኸት ፤ ከነዳጅ ዋጋው ጀርባ ያለው ፖለቲካ |ETHIO FORUM

ጥያቄ እና መልስ | Question and Answer | سؤال وجواب | ከኡስታዝ ዓብዱለጢፍ ጣሃ ጋር | Africa TV

ጥያቄ እና መልስ | Question and Answer | سؤال وجواب | ከኡስታዝ ዓብዱለጢፍ ጣሃ ጋር | Africa TV

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]