ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Nhatty Man አዴ ገበያ "Ade Gebeya" ናቲ ማን-New Ethiopian Music 2026

Автор: Nhatty Man

Загружено: 2026-01-16

Просмотров: 46958

Описание: www.nhattyman.com
ግጥም ፣ዜማ እና ሙዚቃ ቅንብር
ናቲ ማን
ተጨማሪ ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ
ኪሩቤል ተስፋዬ

ሁሉን ችሎ
ጊዜ ነው ዳኛ ብሎ
ፍቅርን አስቀአድሞ
ዛሬም አለ

ዛሬም አለ አልቀረም በነበር
ጠፍቷል ያሉት የ አብሮ ማደግ ምስጥር
(ክብሬን) ስፈልጋት አገሬን ከበላይ
አገኘኻት ደምቃ ሰፈሬ ላይ

አዴ ገበያ
አዴ ገበያ

ፍቅርን ላለ ልምዱ ነው ማካፈል
የ አገሬ ሰው ቢያድግም የትም ሰፈር
ኖረው አልኖረው መቼ ይገርመዋል
ቸርነቱን በኑሮው ያውቀዋል

የሁሉን ገዢ አብን ከላይ ይዞ
ወርዶም ከአራዳ ቅዱሱን አንግሶ
ወይ ከሸጎሌ ወይ ከአንዋር ዘልቆ
ተስፋ ይሰንቃል የእለቱን ጠይቆ

እግረመንገዱን በሸማመተው
አብረን እንቅረብ ልማዱ ነው
እንኳን ለምያውቀው ከራሱ ለወጣ
ቤቱ ክፍት ነው በፍቅር ለመጣ

ከአምስቱ በአንዱ በር ገብተው
እንደኖሩት ፍቅርን መስርተው
የእነሱ አይነት ዛሬም ትውልድ አየሁ
ኢትዮጵያዬን ሰፈሬ አገኘሁ

አዴ ገበያ
አዴ ገበያ

ሰብሰብ ሰብሰብ በል
እንደኔ ካሉት ከአዲስ ልጆች መሃል
ጨዋታ ይደምቃል
ቁምነገር ይሰምራል ፍቅር ይዘንባል

ሰብሰብ ሰብሰብ በል
እንደኔ ካሉት ከአዴ ልጆች መሃል
ጨዋታ ይደምቃል
ቁምነገር ይሰምራል ፍቅር ይዘንባል

ያዝ 01 02 22
03 04 14 05
13ን ይዘን በምንግባባት
እንገናኝ አዛው ካደግንበት

አዴ ገበያ
አዴ ገበያ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Nhatty Man  አዴ ገበያ "Ade Gebeya" ናቲ ማን-New Ethiopian Music 2026

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ДЕТИ ГОР | YURA ICARO | official video

ДЕТИ ГОР | YURA ICARO | official video

ቴዎድሮስ ታደሰ - (ያቀባብራል ወይ)| Tewodros Tadesse - Yaqebabiral Wey | LYRICS (ግጥም) ግጥም: ታምራት አበበ #SeifuonEBS

ቴዎድሮስ ታደሰ - (ያቀባብራል ወይ)| Tewodros Tadesse - Yaqebabiral Wey | LYRICS (ግጥም) ግጥም: ታምራት አበበ #SeifuonEBS

Джем – Nhatty Man  አዴ ገበያ

Джем – Nhatty Man አዴ ገበያ "Ade Gebeya" ናቲ ማን-New Ethiopian Music 2026

Джем – Endete Argoshale

Джем – Endete Argoshale

Deep House Mix 2025 | Vocal Deep Feelings Mix 2025| Nu Disco, Chill House | Study/Work/Relax Session

Deep House Mix 2025 | Vocal Deep Feelings Mix 2025| Nu Disco, Chill House | Study/Work/Relax Session

Soulful R&B Vibes 🎧 Smooth Love Songs & Emotional Chill Mix for the Heart 🔴 LIVE 24/7

Soulful R&B Vibes 🎧 Smooth Love Songs & Emotional Chill Mix for the Heart 🔴 LIVE 24/7

NHATTY MAN - ኣትንዬ - New Ethiopian Music 2025 (Official) - YEGNA BEATS

NHATTY MAN - ኣትንዬ - New Ethiopian Music 2025 (Official) - YEGNA BEATS

ለዊሀ ከተመልካች ሎሚ ተወረወረላት...... መዝፈን ስጀምር ታዳሚው ሁላ ጥሎ ወጣ ... የአፍሪማ አሸናፊዎቹ ድምፃት ዊሃ እና ሀዲንቆ | Seifu on EBS

ለዊሀ ከተመልካች ሎሚ ተወረወረላት...... መዝፈን ስጀምር ታዳሚው ሁላ ጥሎ ወጣ ... የአፍሪማ አሸናፊዎቹ ድምፃት ዊሃ እና ሀዲንቆ | Seifu on EBS

የማንቸስተር ዩናይትድ ያለፈው ሳምንት - መጀመሪያ ሁለተኛውን ደግሞ አሁን አንደኛውን አሸንፎ ወደ top -4!

የማንቸስተር ዩናይትድ ያለፈው ሳምንት - መጀመሪያ ሁለተኛውን ደግሞ አሁን አንደኛውን አሸንፎ ወደ top -4!

Happy January Jazz ~ Relaxing Winter Coffee Music and Bossa Nova Instrumental for Great Mood

Happy January Jazz ~ Relaxing Winter Coffee Music and Bossa Nova Instrumental for Great Mood

best Music of abdu kiar /🔥የአብዱ ኪያር የተመረጡ   ምርጥ  5 ዘፈኖች🔥/

best Music of abdu kiar /🔥የአብዱ ኪያር የተመረጡ ምርጥ 5 ዘፈኖች🔥/

🔴ላለመሳቅ ይሞክሩ 😂 - የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣 | Hiwi Edition | Paypal #lifestyle #Ethiopia

🔴ላለመሳቅ ይሞክሩ 😂 - የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣 | Hiwi Edition | Paypal #lifestyle #Ethiopia

Best of Deep House [2026] | Chill Mix & Deep Feelings | Deep House Mix 2026

Best of Deep House [2026] | Chill Mix & Deep Feelings | Deep House Mix 2026

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

Soulful R&B Vibes 🎶 Smooth Love Songs & Emotional Chill Mix for the Heart 🔴 LIVE 24/7

Soulful R&B Vibes 🎶 Smooth Love Songs & Emotional Chill Mix for the Heart 🔴 LIVE 24/7

የማይሰበረው መድፈኛ ተሰበረ ! አርሰናል እጅ እግር የሌለው ደካማ መሰለ ! ይህ የማይክል ካሪክ ታክቲካል ማስተር ፒስ ነው !

የማይሰበረው መድፈኛ ተሰበረ ! አርሰናል እጅ እግር የሌለው ደካማ መሰለ ! ይህ የማይክል ካሪክ ታክቲካል ማስተር ፒስ ነው !

ተቆራጭ ነው የምወደው ምግብ|ሶፊ|ወቸው GOOD|

ተቆራጭ ነው የምወደው ምግብ|ሶፊ|ወቸው GOOD|

ማዲንጎና ነጻነት ከመሞታቸው  በፊት ተቀጣጥረን ነበር.... መጋቢ አዲስ እሸቱ | Seifu on EBS

ማዲንጎና ነጻነት ከመሞታቸው በፊት ተቀጣጥረን ነበር.... መጋቢ አዲስ እሸቱ | Seifu on EBS

ካስማሰ ፡ አምነንበት ነው፤ ተገደን አይደለም | Kassmasse

ካስማሰ ፡ አምነንበት ነው፤ ተገደን አይደለም | Kassmasse

Dawit Tsige - ሙሉ የኮንሰርት ቪዲዮ | Full Concert Videos (Official Concert Video)

Dawit Tsige - ሙሉ የኮንሰርት ቪዲዮ | Full Concert Videos (Official Concert Video)

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]