Milikit Alebige (ምልክት አለብኝ) - Pastor Tekeste Getnet | AI Tribute by Ethio Mezmur Ai
Автор: Ethio Mezmur Ai (ኢትዮ መዝሙር ኤአይ)
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 271
Описание:
Lyric
ምልክት አለብኝ አንተ እንደረዳኸኝ
ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛ እኔ ነኝ
ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ
ሁሉን የረሳሁት ጌታ ባንተ አይደል ወይ
ምልክት አለብኝ አንተ እንደረዳኸኝ
ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛ እኔ ነኝ
ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ
ሁሉን የረሳሁት ጌታ ባንተ አይደል ወይ
[Chorus]
[Verse 2]
ባንተ ነው ጌታ ባንተ ነው
ቁስለኛው ተነስቶ ሰው የሆነው
ባንተ እኮ ነው ጌታ ባንተ ነው
ምስኪኑ ተነስቶ ሰው የሆነው
[Verse 3]
ጎዳና ላይ ጎዳና ላይ
እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለ ወይ
ለየት ይላል ዛሬስ የገጥመኝ
ሰው ቢርቀኝ እኔ አለሁ አለኝ
ጎዳና ላይ ጎዳና ላይ
እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለ ወይ
ለየት ይላል ዛሬስ የገጥመኝ
ሰው ቢርቀኝ እኔ አለሁ አለኝ
ጎዳና ላይ ጎዳና ላይ
እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለ ወይ
ለየት ይላል ዛሬስ የገጥመኝ
ሰው ቢርቀኝ እኔ አለሁ አለኝ
ጎዳና ላይ ጎዳና ላይ
እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለ ወይ
ለየት ይላል ዛሬስ የገጥመኝ
ሰው ቢርቀኝ እኔ አለሁ አለኝ
ጎዳና ላይ ጎዳና ላይ
እንዳላየ ሆኖ ስንቱ አልፎኝ የለ ወይ
ለየት ይላል ዛሬስ የገጥመኝ
ሰው ቢርቀኝ እኔ አለሁ አለኝ
[Chorus]
ይህማ ይወራ ይህማ ይነገር
አንተ ባትደርስልኝ ምን ይውጠኝ ነበር
ምን ይውጠኝ ነበር
[Bridge]
እስኪ እንዴት እሆን ነበር ያገዘኝ ጌታዬ ይክበር
እኮ እንዴት እሆን ነበር የረዳኝ ጌታዬ ይክበር
እስኪ እንዴት እሆን ነበር ያገዘኝ ጌታዬ ይክበር
[Verse 4]
ያቀረቀረ ተስፋው ተሟጦ
በቤተ መቅደስ ደጅ ተቀጦ
ከሚወጣና ከሚገባው ሰው
እየለመነ ፊቴ የገረፈው
እኔው ነኝ ያ ሰው
[Chorus]
ድንገት ተነስቶ ከመቅደስ ገባ
የሚያየው ሁሉ ግራ እስኪጋባ
አመሰገነ በአደባባይ
ምን ነካው የሚል ማነውስ ከልካይ
ማነውስ ከልካይ
[Outro]
ተመስገን ይላል ከፍ በል ይላል
እሱም እንደ ሰው ወግ ማረግ አይ[Verse 1]
ምልክት አለብኝ አንተ እንደረዳኸኝ
ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛ እኔ ነኝ
ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ
ሁሉን የረሳሁት ጌታ ባንተ አይደል ወይ
እንኳን ወደ Ethio Mezmur Ai በሰላም መጡ! 👋
በዚህ ቪዲዮ የፓስተር ተከስተ ጌትነትን ድንቅ መዝሙር "ምልክት አለብኝ" (Milikit Alebih) በ AI ቴክኖሎጂ የታገዘ አቀራረብ ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ይህ ዝማሬ የእግዚአብሔርን ረዳትነት እና በህይወታችን ላይ ያለውን ምልክት የሚገልጥ ታላቅ መዝሙር ነው::
Song Details:
Original Song: Milikit Alebigie (ምልክት አለብኝ)
Original Artist: Pastor Tekeste Getnet (ፓስተር ተከስተ ጌትነት)
AI Concept: Ethio Mezmur Ai
Lyrics Highlights: "ምልክት አለብኝ አንተ እንደረዳኸኝ... ተጥሎ የኖረ ያ ቁስለኛ እኔ ነኝ:: ምልክት አለብኝ በሰውነቴ ላይ ሁሉን የረሳሁት ጌታ በአንተ አይደለም ወይ?" [00:26]
About Our Mission: At Ethio Mezmur Ai, we use digital tools like Suno and AI imagery to give a fresh "revisited" feel to the songs that shaped our faith. Our goal is to keep these timeless messages alive in the digital age.
Disclaimer: This video is an AI-generated tribute version. We do not own the rights to the original lyrics or composition. All credits and honor go to the original creator, Pastor Tekeste Getnet. This work is created for spiritual inspiration and to showcase the possibilities of AI in worship.
🔔 Subscribe for more Ethiopian Mezmur AI covers! 🙏 Pray with us and Share this blessing with someone today. ✨ Follow our journey as we explore the digital voice of Ethiopian worship.
#TekesteGetnet #MilikitAlebih #EthioMezmur #AmharicMezmur #AICover #GospelMusic #EthiopianChristian #KingdomSound #MezmurAI #Worship2026
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: