ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አለመንቀሳቀስ ሲጋራ እንደ ማጨስ ነው! Dr Dawit Mengistu | Sofia Abdulkadir

Автор: The Greatness Show

Загружено: 2025-08-19

Просмотров: 20274

Описание: በዛሬው #ቪዲዮ ከ ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ ጋር ስለ የጤና #ህይወት መሰረትነት አንስተን ተወያይተን ተወያይተናል። ዶ/ር ዳዊት እንደሚሉት የኑሮ ዘይቤአችን በስርዓቱ የተገራ ወይም የተያዘ ካልሆነ የጤንነት ህይውታችን ላይ ጥቂት የማይባል አሉታዊ ጉዳት አለው። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ተመልክታችሁ ትማሩበት ዘንድ ግብዣችን ነው። መልካም ቆይታ!

In today's #video, we discussed the foundation of a healthy life with Dr. Dawit Mengistu. According to Dr. Dawit, if our lifestyle isn't properly regulated or maintained, it can have a significant negative impact on our health. We invite you to watch this video to the end and learn from it. Enjoy your time!

ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።

Timecodes
0:00 - መግብያ
0:53 - የአኗኗር ዘይቤ በሽቶች
2:03 - የሰው ልጆች በራሳቸው ጥርስ የራሳቸውን መቃብር ይቆፍራሉ
3:29 - በእንስሳት ተዋጽዖ ያተኮረ የአመጋገብ ስልት ለጤናችን ጠንቅ እየሆነ መጥቷል
4:19 - 80% የሚሆነውን ተላላፊ ያልሆነ በሽታዎች በአንደኛ ተጠያቂው የአመጋገብ ስልታችን ነው
5:17 - አትክልት ምግቦች ውስጥ የምናገኛቸው ነገሮች
6:12 - ስለ አንቅስቃሴ
7:39 - ከ30 አመት በኋላ አካላችን ስብ እየሰበሰበ ይመጣል
9:40 - animals self-medication
10:40 - ከተፈጥሮ መማር አለብን
11:06 - ስለ እንቅልፋ
12:55 - የጾም ጥቅም
16:20 - አካላችንን እንደ እቃ ማየት የለብንም
17:57 - ለሁሉም ነገር የሚሰራ መድሀኒት ፍቅር ነው
19:49 - ጤንነት የምርጫ ጉዳይ እንዲ የእድል ጉዳይ አይደለም

✅Follow and Subscribe us on
  / thegreatnessshow  
  / thegreatnessshow  
  / thegreatnessshow  
https://t.me/thegreatnesssho

📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።

አለመንቀሳቀስ ሲጋራ እንደ ማጨስ ነው! #የህይወትገጾች #thegreatnessshow #ethiopia #ወላጅነት #parenting
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ድንቅልጆች #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አለመንቀሳቀስ ሲጋራ እንደ ማጨስ ነው! Dr Dawit Mengistu | Sofia Abdulkadir

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! | Dr Selam Aklilu | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ  #GreatnessShow

92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! | Dr Selam Aklilu | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ #GreatnessShow

GYM መስራት ከመጀመሮ በፊት ይህንን ይመልከቱ! | ሄኖክ ገብሬ | Henok Gebre #gym #gymlife   #greatness #Greatnessschool

GYM መስራት ከመጀመሮ በፊት ይህንን ይመልከቱ! | ሄኖክ ገብሬ | Henok Gebre #gym #gymlife #greatness #Greatnessschool

የ ጤና ህግ የተፈጥሮ ህግ ነው | ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ #thegreatnessshow #ethiopianpodcast

የ ጤና ህግ የተፈጥሮ ህግ ነው | ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ #thegreatnessshow #ethiopianpodcast

ለገንዘብ ብቻ ተብሎ ወደ ንግድ ስራ አይገባም! | አዲስ አለማየ | Addis Alemayehou #GreatnessShow #ethiopia #business #ንግድ

ለገንዘብ ብቻ ተብሎ ወደ ንግድ ስራ አይገባም! | አዲስ አለማየ | Addis Alemayehou #GreatnessShow #ethiopia #business #ንግድ

( እምነት ሀይል ስኬት )__እንዴት ልመን? የእምነት ሀይል __ አሸናፊ ታዬ__Ashenafi taye

( እምነት ሀይል ስኬት )__እንዴት ልመን? የእምነት ሀይል __ አሸናፊ ታዬ__Ashenafi taye

ውፍረት የበሽታዎች ሁሉ እናት ናት! | ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ | ሻላ ዌልነስ

ውፍረት የበሽታዎች ሁሉ እናት ናት! | ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ | ሻላ ዌልነስ

ለጦርነት ተዘጋጁ! ዶ/ር ዐብይ የኢትዮጵያ ጀቶች በኤርትራ ሰማይ ላይ! እዘዙን ዝግጁ ነን! ማርሻሉ

ለጦርነት ተዘጋጁ! ዶ/ር ዐብይ የኢትዮጵያ ጀቶች በኤርትራ ሰማይ ላይ! እዘዙን ዝግጁ ነን! ማርሻሉ

በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ሁሌም እድል አለ | ሀይሌ ገ/ስላሴ _ Haile Gebrselassie

በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ሁሌም እድል አለ | ሀይሌ ገ/ስላሴ _ Haile Gebrselassie

በቀን አንድ ጊዜ እየበላሁ ሰውነቴ አልቆ ቦርጬ ብቻ ቀረ።

በቀን አንድ ጊዜ እየበላሁ ሰውነቴ አልቆ ቦርጬ ብቻ ቀረ።

"The Greatness Show" -7 ቀናችንን ብሩህ የሚያደርጉ የጠዋት ልምምዶች #አዲስአመትስንቅ #greatnesscoachingbysofi #sofiamedia

ትንፋሽ የህይወታችን ጅማሮ ነው! | ምግባር አያሌው | Migbar Ayalew #coach #greatness #lifecoaching #greatnessschool

ትንፋሽ የህይወታችን ጅማሮ ነው! | ምግባር አያሌው | Migbar Ayalew #coach #greatness #lifecoaching #greatnessschool

ቢዝነስ ከመጀመርህ በፊት ማወቅ ያለብዎት 5 ወሳኝ ነገሮች | የኤርሚያስ አመልጋ ወርቃማ ምክር| Taza

ቢዝነስ ከመጀመርህ በፊት ማወቅ ያለብዎት 5 ወሳኝ ነገሮች | የኤርሚያስ አመልጋ ወርቃማ ምክር| Taza

ኑሮ በኔዘርላንድ

ኑሮ በኔዘርላንድ

የበሽታዎች ምንጭ ጭንቀት ነው! | ጭንቅት ሃብታም ወይ ድሃ ብሎ አይመርጥም! #stressmanagement #ethiopianpodcast #alivepodcast

የበሽታዎች ምንጭ ጭንቀት ነው! | ጭንቅት ሃብታም ወይ ድሃ ብሎ አይመርጥም! #stressmanagement #ethiopianpodcast #alivepodcast

29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese  #አንድሮሜዳ #andromeda

29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese #አንድሮሜዳ #andromeda

አሜሪካ በሰው 150$ ብሠራም ሀገሬ ላይ 50 ብር አስከፍል ነበር! | DR. SELAM AKLILU|@dawitdreams #doctor #success

አሜሪካ በሰው 150$ ብሠራም ሀገሬ ላይ 50 ብር አስከፍል ነበር! | DR. SELAM AKLILU|@dawitdreams #doctor #success

አንተ በምትለው መንገድ ሄጄ  እራሴን አድኛለሁ

አንተ በምትለው መንገድ ሄጄ እራሴን አድኛለሁ

እንጀራ ቦርጭ አይሆንም ሰዉነታችሁን ቁማር አታስበሉ

እንጀራ ቦርጭ አይሆንም ሰዉነታችሁን ቁማር አታስበሉ

ከሰመረ ባርያው ጋር በገጠሪቷ አሜሪካ The Amish Village and sight and sound

ከሰመረ ባርያው ጋር በገጠሪቷ አሜሪካ The Amish Village and sight and sound

የተፈጠርነው ለማሸነፍ ነው!... የ70 አመት ልምድ | We Are Born To Win

የተፈጠርነው ለማሸነፍ ነው!... የ70 አመት ልምድ | We Are Born To Win

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]