የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት ምርቃት
Автор: Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
Загружено: 2026-01-31
Просмотров: 3214
Описание:
የኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት ርዕይ እውን የሆነበት ወሳኝ ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን። የታዳሽ ኃይል አማራጮቻችንን በስፋት በማሳደግ፤ የሀገሪቱን እያንዳንዱን ማዕዘን እያበራን እንገኛለን። ይህ ጮራ የጎዳናዎችን ብርሃን ብቻ ሳይሆን የሕዝባችንን ተስፋና ነገም ጭምር ያበራ ነው። ይህ ስኬት በቁርጠኝነት ከተነሳንና አቅማችንን ካስተባበርን የራሳችንን የተፈጥሮ ጸጋ ተጠቅመን በኢነርጂ ረገድ ራስን የመቻል ግባችን ማረጋገጥ እንደምንችል ትልቅ ማሳያ ነው።
We stand at a pivotal moment where Ethiopia's national ambitions connect directly to the national grid. By expanding our renewable energy sources, we are lighting up every corner of the country, not just its streets, but also the hopes and prosperity of our people. This achievement stands as a powerful testament, when we commit ourselves and unite in effort, we have the ability to harness our own resources and secure a self-reliant energy future.
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: