የመጋቢት 3 ቀን 2018 የቀጥታ ሥርጭት
Автор: DW Amharic
Загружено: 2026-03-12
Просмотров: 5267
Описание:
ጤና ይስጥልን!
ለአንድ ሰዓት የሚዘልቀውን የዛሬውን የቀጥታ ሥርጭት ኂሩት መለሰ የዓለም ዜና ታሰማናለች። ሥርጭቱን የሚያስተናግደዉ ማንተጋፍቶት ሥለሺ ነዉ።የዶይቼ ቬለን የቀጥታ ሥርጭት በሳተላይት በኢትዮ-ሳት ወይንም (NSS-12) በ10985,0 ሜጋ ኸርዝ፣ ሆሪዞንታል፣ DW-08 ላይ ማድመጥ ይቻላል።ትራንስፖንደሩ፦ MEH01 ወይንም EAH01 ነው ። በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለየወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ።
ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ቻናልም በሚከተለው ማገናኛ ያገኙታል።
https://www.youtube.com/@dwamharic/vi...
dwamharic_newshour
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: