veggie pizza/ አትክልት ፒዛ
Автор: Agelgel Tube (አገልግል ቲዩብ)
Загружено: 2020-04-09
Просмотров: 152379
Описание:
ሊጡን ለማዘጋጀት
1 ማንኪይ ጥቁር እና ነጭ አዝሙድ
5 ማንኪያ ስኳር
2 ኩባያ ውሃ / 2 cup of water
2 ኩባያ ዱቄት
የፒዛውን አትክልት ለመስራት
ግማሽ ጥቅል ጎመን
4 ካሮት
4 ነጭ ሽንኩር
ግማሽ ቀይ ሽንክርት
ስፒናች/spinach
1 ማንኪያ ኮረሪማ ፥ ኒነመን/ቀረፋ ፤ ጨው ፤ ቁንዶ በርበሬ እና የተለያዩ ቅመሞችን መጠቀም ትችላላችሁ እንደፍላጎታችሁ !
የቲማቲም ድልህ መግዛት ወይም መስራት ይቻላል !
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: