አየር ከፍሬናችን ላይ እንዴት እናወጣለን | Brake System ክፍል 22
Автор: Addis Garage
Загружено: 2025-09-22
Просмотров: 639
Описание:
ፍሬን ላይ ሊታዩ የሚችሉ ምልክቶች ምን እንደሆኑ እና አየር እንዴት እንደምናስወጣ እንመለከታለን
We will see symptoms that will be visible on brake system and how we bleed brakes.
ይህ ቻናል በ አውቶሞቲቭ ስልጠና ላይ ላላችሁ፤ በተለይም በቴክኒክ እና ሙያ እየሰለጠናችሁ ላላችሁ፤ አዲሱን የሙያ ብቃት ምዘና መዘጋጀት ለምትፈልጉ፤ መንጃ ፈቃድ ለምታወጡ እና የትራንስፖርት ቴክኒሺያን ሰልጣኞች ፈቃድ ለምታወጡ የተዘጋጀ ቻናል ነው፨ አውቶ መካኒክ ስልጠናዎችን መውሰድ ከፈለጉ ስለ ዲናሞ ስለ ኢግኒሽን ሲስተም ስለ ኦልተርኔተር ማወቅ ከፈለጉ በአማርኛ እዚህ ገፅ ላይ ያገኛሉ።
This channel is created for those who study in automotive training, specially TVT Institutes, for those who are preparing for the new implemented Competency Examination, those who take driving license and for those who are taking Transport Technician Training.
Content in this chanel include something like carburators. How they work and parts. Also about Ignition system that are mostly used in Toyota and suzuki. Fuel systems, car electrical systems like alternators, relays and so on. the channel is in Amharic language so the automotive training is in amharic.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: