3D Graphics Full Course || 3ዲ ግራፊክስ ሙሉ ኮርስ ከ ኢትዮ ኮምፕዩተር ስኩል
Автор: Ethio Computer School
Загружено: 2025-11-14
Просмотров: 3461
Описание:
Join Now 👉https://ye-buna.com/club_about?club_g...
ይህ በ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘጋጅቶ የቀረበ የ 3ዲ ግራፊክስ ሙሉ ኮርስ ነው ።
በዚህ ኮርስ 3ዲ ግራፊክስን በ ብሌንደር ሶፍትዌር ትማራላችሁ።
በ አሁን ሰዓት በ አለም ላይ ብዙ እየተሰራበት ያለ ስኪል ነው Client ላይ Depend መሆን ግዴታችሁ አይደለም በራሳችሁ Content እየሰራችሁ ቋሚ ገቢ (Income source ) መስርቱ።
ይህ ኮርስ 5 የተለያዩ ምዕራፎች(Chapters) አሉት 27 ተከታታታይ ክላሶችም አሉት።
የሚያካትታቸው የትምህርት ክፍሎች
☀️የመጀመሪያው መዕራፍ
(Chapter 1) Blender 3D Basics 7 ክላሶች አሉት።
☀️ሁለተኛው መዕራፍ
(Chapter 2) Introduction to Product Visualizations 3 ክላሶች አሉት።
☀️ሶስተኛው መዕራፍ
(Chapter 3) Introduction To 3D Animations and Blender Physics 7 ክላሶች አሉት።
☀️አራተኛው ምዕራፍ
(Chapter 4) 3D Character modeling and Riging 5 ክላሶች አሉት።
☀️አምስተኛው ምዕራፍ
(Chapter 5) Advanced Animation Concepts and Final portfolio 6 ክላሶች አሉት
በ አንድ ወር ዉስጥ ብቻ አለም ሁሉ የሚፈልገው ሙያ (skill) ባለቤት ይሁኑ ይሁኑ።
Join Now 👉 https://ye-buna.com/club_about?club_g...
🔔 የቻናላችንን ምርጥ ትምህርቶች ለማግኘት SUBSCRIBE ያድርጉ።
📢 የማነኛውም ጥያቄ ለማግኘት Telegram ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/ethiocss
👉 https://t.me/EthiocomputerSchool
📺 አስተማሪ ቪዲዮዎቻችን👇👇
🎥 ዩቲዩብ በስልክ ለመስራት 👉 • በስልክ ዩቱብ ለመስራት
🎥 ዩቲዩብ በኮምፒውተር ለመስራት 👉 • ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት
🎥 የቪዲዮ ኤዲቲንግ በAdobe Premiere Pro 👉( • ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ
🌐 Website 👉 https://ethiocomputer.com
📩 Email👉 [email protected]
📸 Instagram👉 / ethio_compter
🎶 TikTok👉 / ethio_computer_schoo
🔵 Facebook Page 👉 / ethiocomputerschool
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: