የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ ምሳሌ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ
Автор: Asfaw Bekele Official
Загружено: 2021-10-13
Просмотров: 17895
Описание:
የምሳሌ መጽሐፍ በየትውልዱ የተከማቸውን ጥበብ ማሳያ ሆኖ የቀረበ መጽሀፍ ነው፡፡ ፀሐፊው ንጉስ ሰለሞን እንደሆነ የሚያሳዩ ስፍራዎች አሉ (ምሳሌ 1፡1-9፤ 18፤10፡1-22፤ ምሳሌ 16፡25-29) በሌላ ስፍራ ደግሞ በጥንታዊትዋ ምስራቃዊ ስፍራ ስሙ ያልተጠቀሰ ጠቢብ ሰውም ተጠቅሷል (ምሳሌ 22፡17-24፤ ምሳሌ 24፡23-34) እስራኤላዊ ያልሆነ አጉር የሚባል ሰውም የፃፈው ክፍል አለ (ምሳሌ 30፡1-33)፡፡ መጽሐፉ የንጉስ ሕዝቅያስ ሰዎች የጻፏቸውን ምሳሌዎችም አካትዋል (ምሳሌ 25፡1)፡፡ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ መጽሐፉ ከምስራቅ አቅራቢያ በተለይም ከጥንታዊትዋ ግብጽ የተንፀባረቁ ጽሁፎች አሉበት፡፡
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦
https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 1
• www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 2
© Operation Ezra Bible College
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: