ዓለምን አትውደዱ! ክፍል ሁለት
Автор: Evangelist Yared Tilahun
Загружено: 2022-05-22
Просмотров: 7128
Описание: የእግዚአብሔር ቃል "አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።" (ያዕ. 4፥4) ይላል። ይህ በጣም አስፈሪ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ጠላት ከመሆን በላይ ምን የሚያስፈራ ነገር ሊኖር ይችላል?! ይህ ርዕሰ-ጉዳይ በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ በቂ ትኩረት ሲሰጠው አናይም። ታዲያ ዓለምን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? በዓለም እየኖርን ከዓለም ውጪ መሆን እንዴት ይቻላል? ይህ እና የመሳሰሉት ጥያቄዎቹ በዚህ ቃለ-መጠይቅ ውስጥ ይመለሳሉ። እስከ መጨረሻው ይከታተሉት።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: