ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

'' ወእመአኮ''የእመቤታችን ልዩ ጣዕመ ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን|Wemako_Ethiopian. Orthodox Mezmur 2017

Автор: Waka media ዋካ ሚዲያ

Загружено: 2025-01-29

Просмотров: 710086

Описание: የመዝሙሩ ባለቤት መርጌታ ዘሚካኤል

ወእመአኮ
ወእመ አኮ ከመወሬዛ ኃየል
ውስጠ አድባረ ቤቴል
ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል
" ጊዜው ያላለፈ
" አብቦ ጠውልጎ
" ደርቆ ያልረገፈ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
አዝማች
ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም
" እንዳመሰግንሽ
" አመስግነኝ የሚል
" አሰሚኝ ከቃልሽ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
አዝማች
ሀሌሉያ ማዕበሉ ገፍቶ
" ቢታወክ ህይወቴ
" ሐመረ ኖህ ድንግል
" ሆንሽኝ መሠረቴ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
ሀሌሉያ ሠባራውን ልቤን
" ደገፍሽው እንዲቆም
" ውለታሽ አያልቅም
" ብጮህ ለዘላለም
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ

ዋካ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የዝማሬ ሥርዓትን የጠበቁ መዝሙራት የሚያደርስ ሚዲያ ነው Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔔

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
'' ወእመአኮ''የእመቤታችን ልዩ ጣዕመ ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን|Wemako_Ethiopian. Orthodox Mezmur 2017

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Джем – '' ወእመአኮ''የእመቤታችን ልዩ ጣዕመ ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን|Wemako_Ethiopian. Orthodox Mezmur 2017

Джем – '' ወእመአኮ''የእመቤታችን ልዩ ጣዕመ ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን|Wemako_Ethiopian. Orthodox Mezmur 2017

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

"ወእመአኮ" መዝሙር በግጥም (lyrics) #መዝሙር

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር...  ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር... ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS

አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ

አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ

🔴

🔴"ቀን አለህ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ @tadewos23 @-mahtot

የእመቤታችን መዝሙር || Orthodox Mezmur ||ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ /ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ /ዘማሪ ደያቆን አቤል መክብብ

የእመቤታችን መዝሙር || Orthodox Mezmur ||ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ /ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ /ዘማሪ ደያቆን አቤል መክብብ

''አባ ዘርዓቡሩክ'' ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ - ዜማ ቅዱሳን  ድንቅ ዝማሬ @Zema_Kidusan

''አባ ዘርዓቡሩክ'' ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ - ዜማ ቅዱሳን ድንቅ ዝማሬ @Zema_Kidusan

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27

የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ

የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ

🛑የኔ መሀሪ በዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ  Yene mehari by Zemari Yeabkal Desalegn ​⁠

🛑የኔ መሀሪ በዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ Yene mehari by Zemari Yeabkal Desalegn ​⁠

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " በድንግል አማረ ሂወቴ " - ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ | Bedengel Amare (Official Lyrics) | @Betehage_Media

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ "ኦ አማላጂቱ" | O Amalajetu |ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሠ (Official Video) @-mahtot

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

በምን ደስ ላሰኝህ || የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ@21media27

በምን ደስ ላሰኝህ || የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ@21media27

ወእመአኮ የህብረት ዝማሬ በባህር ዳር

ወእመአኮ የህብረት ዝማሬ በባህር ዳር

🔴አዲስ ዝማሬ''ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም'' ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ(ነይ ሶልያና)Neysoliyanaclip zemarit selamawit#mahitot #New

🔴አዲስ ዝማሬ''ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም'' ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ(ነይ ሶልያና)Neysoliyanaclip zemarit selamawit#mahitot #New

ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው ||  በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27

ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]