ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Ethiopia best music lyrics ጌታ መሳይ አበበ የሽንብራዉ ጥርጥር

Автор: የኔ ጀግና my hero

Загружено: 2021-08-23

Просмотров: 138672

Описание: የመሰንቆው ሊቅ»፤ ጌታመሳይ አበበ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ከአሥር በላይ በሚሆኑ ትያትሮች ላይ ተዉነዋል። የአቤ ጉበኛ «የደካሞች ወጥመድ» ፣ የብርሃኑ ዘሪሁን «የለውጥ አርበኞች» እና የጌታቸው አብዲ «ስንት አየሁ» ትያትሮች ተጠቃሽ ናቸዉ። ከ38 ዓመታት በላይ በሀገር ፍቅር ትያትር በአገለገሉበት ዘመን ጌታመሳይን በቅርበት በቅርበት ለማወቅ እድሉ እንደነበራቸዉ የነገሩንና በአሁኑ ወቅት የዮድ አቢሲኒያ ሙዚቀኞች መሪ አቶ አዱኛ ቸኮል፤ ጌታመሳይ ሁለገብ ከያኒ መሆናቸዉን በሰፊዉ አጫዉተዉናል።

በመሰንቆ፤ ሰሜን አሜሪካ፣ አውሮጳና አፍሪቃ በመዟዟር የኢትዮጵያን የባሕል ሙዚቃ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስተዋወቁ አንጋፋ ድምፃዊ፤ የሙዚቃ መሣርያ ተጫዋችና ተዋኝ ነበሩ።
ሚያዚያ 8 ቀን 2008ዓ.ም በ 72 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሚያዝያ 9 ቀን በመንበረ ጸባኦት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ። የዝግጅት ክፍላችን ለቤተሰብ ዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል። ነፍስ ይማር!

«የሽምብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዞሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ»  «የመሰንቆው ሊቅ» ጌታመሳይ አበበ ዘመን ተሻጋሪ ከሆኑ የባህል ሙዚቃ ጨዋታዎች በግንባር ቀደምትነቱ የሚታወቀዉ ነዉ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Ethiopia best music lyrics ጌታ መሳይ አበበ የሽንብራዉ ጥርጥር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#ዶክተር_ሮዳስ_እና_ዶክተር_ጌትነት_ምላሽ_ሰጡ #የልምድ_አማላጅ_አይደለንም@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Shesheg Chekol Full Album የተወዳጇ ድምጻዊት ሽሽግ ቸኮል ሙሉ አልበም (2025)

የወሎ ልጅ - ተሾመ ምትኩ #amharic #amharicmusic #ethiopianmusic

3 January 2026

3 January 2026

Nigist Abebe _ Ayichew Limeles ንግስት አበበ _ አይቼው ልመለስ

ተው ቻለው ሆዴ - አያሌው መስፍን  | Tew Chalew Hode   Ayalew Mesifn

ይህ ዜማ ለነዚህና እነርሱ በነበሩበት ዘመቻዎች ከአርቲስት ጌታ መሳይ ተዘፈኖላቸው በተግባር ጀግንነታቸውን ያስመሰከሩበት ዜማ ነው፦

መጀመሪያ ፍቕሪ - ፀሐይቱ በራኺ Megemeria Fikirie  @Tsehaytu Beraki@neweritreanmusic #eritrean music old

አዳነ ተካ - አቢሲኒያ

አዳነ ተካ - አቢሲኒያ

Ethiopian kids song የሽንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ  የትም የትም ዞሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ …

አይ ምፅዋ | ሙሉ ትረካ | እውነተኛ ታሪክ | #አጭር_ልቦለድ #ኤርትራ #ኢትዮጵያ #tireka #ምጽዋ #history #funnytiktok #ትረካ

ካሳ ተሰማ / Kassa Tessema - ብርቱካኔ  (Birtukane)

የድምጸ መረዋዋ ሽሽግ ቸኮል ሙሉ አልበም Shishig chekol nonstop music

አንቱየዋ|ANTUYEWA | ይሁኔ በላይ እና ሰማሃኝ በለው|ሃብቱ ንጋቱ|ያለምወርቅ አስፋው|ብዙአየሁ ጎበዜ የግሽ ዓባይ የኪነት ቡድን ጋር የተጫወቱት ሙዚቃ.

ማወቅ መተዋወቅ ተሾመ ፣ ብፅአት እና በዛወርቅ (1981 ዓ/ም)

የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection

Tsehaye and Neway - Kesuwa gar Eyalehu Yelehum

ደሳለኝ መልኩ - ባላገሩ 2 ከግጥም ጋር || Desalegn Melku - Balageru 2 lyrics video

🎵ምርጥ የትዝታ ዘፈኖች | Enjoy this timeless collection of Ethiopian Tizita songs 2025 | Happy New Year 2026

ጌታመሳይ አበበ - የኔ አያል Yene Ayal - Getamesay Abebe

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]