''አየር መንገዱ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎችን አቋረጠ!''
Автор: Phanos Ethiopia
Загружено: 2026-01-28
Просмотров: 1130
Описание:
''አየር መንገዱ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎችን አቋረጠ!'' ምንጮቻችን
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ከሚሰጥባቸው ክልል አንዱ የሆንው የትግራይ ክልል እንደሆነ ይታወቃል። እናም አየር መንገዱ ወደ ትግራይ ክልል የሚደርገውን በረራ ማቋረጡ ተሰምቷል።
እንደ ምንጮቻችን መረጃ ከሆነ በረራ የተቋረጠበት ምክንያትም ሰሞኑን በተከሰተው የፀፅታ ችግር ምክንያት ነው ተብሏል።
እስካሁን አየር መንገዱ የገለፀው ነገር ባይኖርም በረራዎች መቆማቸው ተረጋግጧል። በዛሬው እለትም የነበሩ በረራዎች ሙሉ በሙሉ መሰረዛቸውም ከተጓዦችም ጭመር መረጃው ደርሶናል።
ሰላም ለኢትዮጲያ
ሰላም ለህዝባችን
ዳግም ጦርነት ይብቃ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: