የመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የቀጥታ ሥርጭት
Автор: DW Amharic
Загружено: 2026-03-11
Просмотров: 5364
Описание:
ጤና ይስጥልን!
የተከበራችሁ የዶቼ ቬለ ተከታታዮች! ለአንድ ሰዓት የሚዘልቀውን የዛሬውን የቀጥታ ሥርጭት ኂሩት መለሰ ትመራለች። ነጋሽ መሐመድሠ ደግሞ የዓለም ዜና ያስደምጠናል።
የዶይቼ ቬለን የቀጥታ ሥርጭት በሳተላይት በኢትዮ-ሳት ወይንም (NSS-12) በ10985,0 ሜጋ ኸርዝ፣ ሆሪዞንታል፣ DW-08 ላይ ማድመጥ ይቻላል።ትራንስፖንደሩ፦ MEH01 ወይንም EAH01 ነው ። በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ።
ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ቻናልም በሚከተለው ማገናኛ ያገኙታል።
https://www.youtube.com/@dwamharic/vi...
dwamharic_newshour
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: