ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

new Cover Songe ያራዳ ልጅ ጭሱ 2026 ቴዲዮ

Автор: Fert tube

Загружено: 2026-01-27

Просмотров: 1637

Описание: እኔ ነኝ ጭሱ የካሳንችሱ
ታሪኬን ላውራቹ ባያልቅም በስሱ
ባለጊዜ ነበር ሀብታሙ ንጉሱ
ፍሬንዶቼ በዝተው አብረው ሚያጫርሱ
አሪፍ ነህ ይሉኛል ኩል አለባበሱ
አይቋጥርም እሱ ገንዘብ ነው ትራሱ
ጀለስ አቀሳስረው ለኩስለት ለሱ
እሳቱ እንዳይጠፋ ሳብ አርገው በስሱ
ብለው ከትበውኝ ጠምደውኝ በሱሱ
ኔፓ ስሆን አይተው ጥለው ተቀየሱ
ተጠቃቀሱ እነማን እነሱ እነሱ
ላይፌን አመሱ መሸወድ አንዴነው ነፍሱ️
በኔ መባሉ ነውና ከራስ በላይ ንፋሱ
እንደጥቅሱ እንዳረሱ ቀረ መደቀሱ
ኪስን ማስላሱ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ልጅ እያሱ
እደኔ አይነቱን አውቀዋለው ሳየው ገና
ብሎ ሚሄድ ቀና መንገድ ላይ ዘና
ደረቱ ሰፋ ያለ አርጎት ሲሄድ ነፋ
ጭስ የተጫጫሰ በጣም ያሎነ ከርፋፋ
በፋ የሚያልቅ ሌላ ጠፋ
ደሞ በሱ ጭስ ይገርማል በጣም ላወቀበት ጀለሱ
ሁል ጊዜ ፈዳቂ ነኝ እባ የለኝ ከትራሱ
ነኝ ቢለንስ ኤኬኤ ልጅ እያሱ
ጭስ ማለት የዘንድሮ የሌለ ከሱሱ
ብዙ አለ እደሱ የማይጠቀም ከዕጹ️
ነፍሴ ተደሰተች ባራዳ ልጅ ዘንድሮ
ብዙ የማይቀባጥረው የሚወደው ትምሮ
የሚያከብረው ቀጠሮ ሁሌ ሲቃጠር️
ምንም ችግር ቢፈጠር ነገር ማያቃጥር
እወቁኝ ሁሌ እኔ ማነኝ ልጅ እያሱ
አደኛው እኔ ነኝ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ሁሉ ነገሬን ትቼ በጎ ሰርቼ
መልካም ሆኜ ኖሬ ጓደኛ አፍርቼ
ከጀራውም ብሉ ደግሞ ካትክልቱም አንሱ
ይሄን ሳጨርሱ ዋ በሉ እንዳትነሱ
ብዬ እያበላሁ ደግሞ ሙክት አርጄ
ቁርጥ አስቆርጬ ብሉ ውስኪ አሶርጄ
አንድ ያጣል ብዬ ጉርሻዬን አስከትዬ️
ፍቅርን ስለግስ ኖሬያለሁ በዘመኔ
ለችግር ደራሽ ለተራበ ደግሞ አጉራሽ
አላቅም ስስት መላ እያለኝ በጭራሽ
በራብ ገርጥቼ በጎ መልካም ሰርቼ
ሲጠፋ ከእጄ ቀረሁ ጓደኛ አጥቼ
🎼🎼🎼🎼🎼🎼°

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
new Cover Songe ያራዳ ልጅ ጭሱ  2026 ቴዲዮ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ninå - Truth Or Dare (Music Video)

Ninå - Truth Or Dare (Music Video)

70’s stoner rock

70’s stoner rock

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

NEW COVER SONGE AEYZON NEW COVER SONGE AEBDU KIYAR ABD  2026

NEW COVER SONGE AEYZON NEW COVER SONGE AEBDU KIYAR ABD 2026

Джем – Metadel New

Джем – Metadel New

MC Siyamregn - Alemitu Part 2 (አለሚቱ ቁ.2) | Official AI Cover/Remix | New Ethiopian Hip Hop 2026

MC Siyamregn - Alemitu Part 2 (አለሚቱ ቁ.2) | Official AI Cover/Remix | New Ethiopian Hip Hop 2026

New Cover Songe ተው  እሱባለው ይታየው (የሺ) 2026 singer Eisubalew ytayew (yeshi)#eyob_mekonnen #music #havei

New Cover Songe ተው እሱባለው ይታየው (የሺ) 2026 singer Eisubalew ytayew (yeshi)#eyob_mekonnen #music #havei

Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)

Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)

Lij Mikael New 2024 Album non stop-ልጅ ሚካኤል 2024 አዲስ አልበም

Lij Mikael New 2024 Album non stop-ልጅ ሚካኤል 2024 አዲስ አልበም

New cover songe 2026 ዝም ከምል  አብነት አጎናፍር  #24k_magic #eyob_mekonnen #music #lifeisbutadrea#cat

New cover songe 2026 ዝም ከምል አብነት አጎናፍር #24k_magic #eyob_mekonnen #music #lifeisbutadrea#cat

አበባ ደሳለኝ የተመረጡ የ 90ዎቹ ሙዚቃዎች | Abeba Desalegne Best Songs Collection | EthioWave Mix

አበባ ደሳለኝ የተመረጡ የ 90ዎቹ ሙዚቃዎች | Abeba Desalegne Best Songs Collection | EthioWave Mix

New የ 90 ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ 30 አርቲስቶች Ethiopian Non stop music 90's

New የ 90 ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ 30 አርቲስቶች Ethiopian Non stop music 90's

ጆኒ ራጋ - Pick It Up (Official Music Video)

ጆኒ ራጋ - Pick It Up (Official Music Video)

አብዱ ኪያር የ90ዎቹ የተመረጡ ሙዚቃዎች (Abdu Kiar 90s Ethiopian music mix from 2nd album's ) vol.2 #abdukiar

አብዱ ኪያር የ90ዎቹ የተመረጡ ሙዚቃዎች (Abdu Kiar 90s Ethiopian music mix from 2nd album's ) vol.2 #abdukiar

Ephrem Tameru - ኤፍሬም ታምሩ | Best 3 - ምርጥ 3 | Dxmix Ethiopian Music

Ephrem Tameru - ኤፍሬም ታምሩ | Best 3 - ምርጥ 3 | Dxmix Ethiopian Music

Sunset Deep House Mix 2026 🌅 Smooth Summer Grooves & Chill Beach Vibes

Sunset Deep House Mix 2026 🌅 Smooth Summer Grooves & Chill Beach Vibes

Tsedi,  Lij Michael,  Rophnan,  Nhatty Man,  Bisrat Surafel, Mashup by Maggy

Tsedi, Lij Michael, Rophnan, Nhatty Man, Bisrat Surafel, Mashup by Maggy

Esway - Mare Mare (ማሬ...ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015

Esway - Mare Mare (ማሬ...ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015

NEW Cover Songe ሰው ሁሉ ሲያወራ  2026 new songe ታምራት ደስታ እንደገና

NEW Cover Songe ሰው ሁሉ ሲያወራ 2026 new songe ታምራት ደስታ እንደገና

ኤልያስ መልካ Masterpiece Collection: Timeless Ethiopian Hits | By EthioWave

ኤልያስ መልካ Masterpiece Collection: Timeless Ethiopian Hits | By EthioWave

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]