ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic

Автор: ማርቆስ በማለዳ ንቁ

Загружено: 2022-12-16

Просмотров: 67728

Описание: ለልጄ ስም ማን ብዬ ላውጣ ? 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው

🔴ሄመን
ትርጓሜ ➢ ረከብኩ ስእለትየ ( የለመንኩትን አገኘው )

የእመቤታች፡ስድስተኛ፡አያቶች፡የቴክታ፡እና፡በጥረቃ፡ልጅ፡እና ፡አምቦሳዎች፡ተብለው፡በራእይ፡ከተገለጡ፡እንስት፡አንዷ፡ናት ።

🔴ኤሉል
ትርጓሜ ➢ የዕብራውያን መስከረም ወር ነው ።

በዚህ፡ወር፡መባቻ፡አይሁድ፡ሾፋር፡የተባለ፡ቀንደ፡መለከት ፡የመንፋት፡ልማድ፡አላቸው። መስከረም፡ለተወለደች፡ሴት፡ልጅ ፡ሁነኛ፡ስም፡ነው።

🔴ሕልዳና
የቲቁዋ ልጅ እና የሴሌም ሚስት ነበረች።

በመጽሐፍ ቅዱስ ከሚታወቁት ነበይት ተብለው ከተጠሩ ጥቂት ሴቶች አንዷ ናት። ( 2ኛ ነገ 22፥14 )

🔴ሲፓራ
ትርጓሜ ➢ ርግብ ማለት ነው ።

የሙሴ ሚስት እና የኢትዮጵያዊው ዮቶር (ራጉኤል) የመጀመሪያ ልጅ ናት ።

🔴ዮዓዳን
ትርጓሜ ➢ ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ ማለት ነው ።

የንጉሥ አሜስያስ ሚስት የሆነች የኢየሩሳሌም ሴት ናት ። (2ኛ ነገ 14፥2)

🔴ግእዛዊት
ነፃነት ለሚለው ተለዋጭ ስም ሊሆን ይችላል ።

የመጀመርያ ልጅ ከሆነች ቋንቋውን የምታውቅና የምትወድ እንድትሆን ከተመኘንላትም ተስማሚ ምርጫ ነው ።

🔴ሄርሞን
ትርጓሜ ➢ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው ።

የንጉሥ ሳኦል ልጅ ናት ። (2ኛ ሳሙ 21፥8)

🔴ዮሐና
ትርጓሜ ➢ እግዚአብሔር ግሩም ነው ማለት ነው ።

የሄሮድስ አዛዥ የኩዛ ሚስት ፣ ከሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት እንስት አንዷ እና ትንሣኤው አስቀድሞ ከተገለጠላቸው ሦስቱ እንስት አንዷ ናት ። (ሉቃ 8፥3)

🔴አቢግያ
ትርጓሜ ➢ የአባት ደስታ ማለት ነው ።

ቀድሞ የናባል በኋላ ደግሞ የንጉሥ ዳዊት ሚስት ሆናለች ። በመጽሐፍ ቅዱስ አእምሮዋ የተመሰገነላት ብቸኛ ሴት ናት ። (1ኛ ሳሙ 25፥3)

🔴ዲቦራ
ትርጓሜ ➢ ንብ ማለት ነው ።

ነቢይትና በእስራኤል ትፈርድ የነበረች መሪ(መስፍንት) ናት ። የሴቶች ጥንካሬ እና ሥልጣን ተምሳሌት ናት ። (መሳ 4፥5)

ሊ.መ ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን || ዘማሪ ገብረዮሃንስ ገ/ፃድቅ || ሊ.መ ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ || ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ || ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ || ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ || ዘማሪ ዘአማኑኤል ይነሱ || ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ || ሊ.መ ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ዘማሪ ዲ/ን ኢዮብ ካሳ || ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #orthodox_mezmur_lyrics #ኪዳነምህረትእናቴ
original sound - orthodox_mezmur_lyrics

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

50 የተወደዱ እና የተመረጡ  የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለሴቶች ልጆች|| ሴት ልጄን ማን ብዬ ስም ላውጣላት? ||Biblical names for baby girls

50 የተወደዱ እና የተመረጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለሴቶች ልጆች|| ሴት ልጄን ማን ብዬ ስም ላውጣላት? ||Biblical names for baby girls

፸ ምስጢራዊ ስሞች  #ልዩ ትርጉም ያላቸው መጽሐፍ ቅዱስአዊ ስሞች ለልጀዎ!#duet #africa #ኢቢኤስ #ebs

፸ ምስጢራዊ ስሞች #ልዩ ትርጉም ያላቸው መጽሐፍ ቅዱስአዊ ስሞች ለልጀዎ!#duet #africa #ኢቢኤስ #ebs

ይሄንን ካላስተካከላችሁ መቼም አትለወጡም❗:-ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ

ይሄንን ካላስተካከላችሁ መቼም አትለወጡም❗:-ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ

የዛሬዋ አስደነገጠችኝ !! @donkeytube.eshetumelese @donkeytubekids 2022 #ድንቅልጆች #denqlejoch #denklejoch

የዛሬዋ አስደነገጠችኝ !! @donkeytube.eshetumelese @donkeytubekids 2022 #ድንቅልጆች #denqlejoch #denklejoch

#50_የተመረጡ_ጣፋጭ_የግዕዝ_ስሞች_ለልጅዎ #sarem #ስም #ስሞች #derenews #ማህቶት #መዝሙር

#50_የተመረጡ_ጣፋጭ_የግዕዝ_ስሞች_ለልጅዎ #sarem #ስም #ስሞች #derenews #ማህቶት #መዝሙር

ምክረ አበው ስለ እጮኝነት እና የትዳር ህይወት (ለእኔ የምትሆነኝን የትዳር አጋር እንዴት ማወቅ እችላለሁ)

ምክረ አበው ስለ እጮኝነት እና የትዳር ህይወት (ለእኔ የምትሆነኝን የትዳር አጋር እንዴት ማወቅ እችላለሁ)

ምርጥ 20 ያልተለመዱ መንፈሳዊ ስሞች ለሴት ልጅዎ ከነትርጉማቸው (20 unusual Christian baby girl names with meanings)

ምርጥ 20 ያልተለመዱ መንፈሳዊ ስሞች ለሴት ልጅዎ ከነትርጉማቸው (20 unusual Christian baby girl names with meanings)

"ሽንቴ መጣ" ምርጥ ድራማ(Shintie meta New Ethiopian Dirama

ለልጄ ስም ማን ብዬ ላውጣ ? 140 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው /ለወንድ ልጄ /ለሴት ልጄ ስም ምን ማን ብዬ ላውጣ ? |

ለልጄ ስም ማን ብዬ ላውጣ ? 140 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው /ለወንድ ልጄ /ለሴት ልጄ ስም ምን ማን ብዬ ላውጣ ? |

40 sweet biblical names for baby girls /40 ለ ሴት ልጆችዎ ተወዳጅ ና ያልተለመዱ  የመፅሃፍ ቅዱስ ስሞች

40 sweet biblical names for baby girls /40 ለ ሴት ልጆችዎ ተወዳጅ ና ያልተለመዱ የመፅሃፍ ቅዱስ ስሞች

የሴት ልጅ መፃፍ  ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው baby  girl biblic name lists

የሴት ልጅ መፃፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው baby girl biblic name lists

መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ልጅ ስሞች @ShemmaTUBE1 #babiesname#orthodoxnames2024#orthodoxmezmur #ethiopian#ፆም#neseha

መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ልጅ ስሞች @ShemmaTUBE1 #babiesname#orthodoxnames2024#orthodoxmezmur #ethiopian#ፆም#neseha

ምርጥ 10 የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለሴት ልጅዎ, Top 10 Biblical names for your baby girl.

ምርጥ 10 የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለሴት ልጅዎ, Top 10 Biblical names for your baby girl.

ለልጆች ስም ለማውጣት | 80 የግዕዝ ስሞች ከትርጉማቸው ጋር

ለልጆች ስም ለማውጣት | 80 የግዕዝ ስሞች ከትርጉማቸው ጋር

30 ምርጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው|| biblical girls name with their meaning  | shenoda tube

30 ምርጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው|| biblical girls name with their meaning | shenoda tube

MOST Popular Muslim Girls Names Starting With LETTERS A to Z | Muslim Girls Name #babynames

MOST Popular Muslim Girls Names Starting With LETTERS A to Z | Muslim Girls Name #babynames

ለሴት ልጅ ስም ለማውጣት | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ምርጥ 50 የሴት ልጅ ስሞች | Top 50 Bible girls name | Ethiopia

ለሴት ልጅ ስም ለማውጣት | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ምርጥ 50 የሴት ልጅ ስሞች | Top 50 Bible girls name | Ethiopia

🛑አንደበታችሁን ቆጥቡ! ዝም በሉ!!! |ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

🛑አንደበታችሁን ቆጥቡ! ዝም በሉ!!! |ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት እና የወንድ ልጆች ስሞች በግእዝ ከነ ትርጉማቸው|||Geez Bible Names for male and female kids

መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት እና የወንድ ልጆች ስሞች በግእዝ ከነ ትርጉማቸው|||Geez Bible Names for male and female kids

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]