ክብሩን ሳየው (Kibrun Sayew) - Intimate Worship (Live)
Автор: Mesfin Mamo
Загружено: 2020-04-20
Просмотров: 55139
Описание:
featured singer LIDYA ANTENEH
ከእንግዲህ ለማን ብዬ ለምን ብዬ
አልሳሳም ለሕይወቴ ተስገብግቤ
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ እንደሆን አውቃለሁ
እራሴን እንደመስዋዕት ፊቱ አቀርባለሁ (2x)
እግዚአብሔር ነው (እግዚአብሔር ነው) ለእኔ ሕይወት
የማይቆጨኝ (የማይቆጨኝ) ብሰዋለት
እግዚአብሔር ነው (እግዚአብሔር ነው) ለእኔ ሕይወት
የማይቆጨኝ ብሰዋለት
ዓይኖቼ በርተውልኝ ጌታን ሳየው
ቸርነቱን ቀምሼ ሳጣጥመው
ሌላው ነገር ሁሉ ይደበዝዝና
እርሱ ብቻ ይሆናል ልቤን የሚሞላ (2x)
ክብሩን ሳየው (ክብሩን ሳየው) ግርማውን
ያስጥለኛል (ያስጥለኛል) ሁሉንም
ክብሩን ሳየው (ክብሩን ሳየው) ግርማውን
ያስጥለኛል ሁሉንም
ክብሩን ሳይሆን ሞቱን የተመኙ
የሄደበትን መንገድ ተረድተውት
ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ሁሉንም ወርውረው
እርሱን እርሱን ያሉት ከቶ ለምንድን ነው (2x)
ያ ፍቅሩ ነው (ያ ፍቅሩ ነው) የሚያስጥለው
ሌላ ነገር (ሌላ ነገር) የማያስመኘው ነው
ያ ፍቅሩ ነው (ያ ፍቅሩ ነው)
የሚያስጥለው ሌላ ነገር የማያስመኘው
እግዚአብሔር ነው ለእኔ ሕይወት
የማይቆጨኝ ብሰዋለት
ክብሩን ሳየው ግርማውን
ያስጥለኛል ሁሉንም
ያ ፍቅሩ ነው የሚያስጥለው
ሌላ ነገር የማያስመኘው
SEMAYAWI FILM presents SHILIMATEH NEH by MESFIN MAMO
executive producer NAHUSENAY MAMO, KALEB MAMO, EMMANUEL WORSHIP CENTER director WENDWESEN REGASA production manager ASER SEIFU music arrangement DAWIT GETACHEW sound NISTUH YILMMA band SAMUEL WORKNEH, ROBEL TEFERA background choir BINIYAM YONAS, AMANUEL MUSE, LIDYA ANTENEH, MERON ALEMU (JUDY), NATAN DESTA, HANNAH WETENE, SAMUEL SHIFERAW, FENAN BEFEKADU camera ASER SEIFU (AVA), ABENEZER GIRMA, KALEAB TSEGAYE, MOTI TAINA, FIKR ALEX, EYOB TESFAYE, BASLAEL, TADESSE setting designer TIGIST MESHESHA location manager KULENI BIRHANU editing WENDWESEN REGASA, ABENEZER GIRMA co-ordinator REDIET TEREFE assistant co-ordinator SARA PAULOS
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: