የክር አይነቶች ምን ምን ናቸው እና ልዩነታችው፣ (what are the different types of yarn)
Автор: Aye knit & stitch for joy
Загружено: 2025-05-16
Просмотров: 9497
Описание:
እንኳን Aye-Knit and Stitch For Joy መጣችሁ፣ እንዴት ሹራብ እንደሚሰራ ለመማር ይፈልጋሉ? እኔ በቀላሉ እንዴት እንደሚጀመር እና እንዴት በቀላሉ እንደምንጨርስ አሳያችኋለሁ።
ለሹራብ ስራ አዲስ ውይም መስራት የምትችሉ ከምሰራችው የተለያዩ ቪዲዮ ላይ ጠቃሚ ነገር ልትማሩ ስለምትችሉ ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትርሱ፣ በየሳምንቱ የተለያየ ቪድዮ እለቃለሁ፣ ላይክ እና ኮመንት አርጉ።
ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት ስለክር አይነቶች ነው። የምትሰሩበት ክር ምን እንደሆነ ለማውቅ ከፈለጋችሁ ይሄ ቪዲኦ ለናንተ ነው።
0:00 የክር አይነቶች
0:44 ከእንሰሳ የምናገኛቸው ክሮች
4:32 ከእፀዋት ይምናገኛቸው ክሮች
6:39 የሰው ሰራሽ ከሮች
welcome to Aye-Knit and Stitch for Joy!
Learn how to knit in Amharic with easy,step-by-step tutorials. Whether you are a beginner of looking techniques, this Channel is for you! #yarn #yarncrafting #yarntalk
In this video, we will explore the different types of yarn every crafter should know, whether you knit,crochet,or weave understanding yarn fibers helps you pick the best material for your project.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: