ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አል-በቀራህ | (ክፍል-6) {አያ 35-41} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

Автор: SUNNAH MULTIMEDIA

Загружено: 2020-04-18

Просмотров: 12598

Описание: ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።

በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።

በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።

አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።

ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።

ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።

"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #Al_Baqarah #አል_በቀራህ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አል-በቀራህ | (ክፍል-6) {አያ 35-41} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

አል-በቀራህ | (ክፍል-13) {አያ 88-96} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

Tefsir  || Juz -30

Tefsir || Juz -30

የዚክር ቱርፋቶች/ሸህ ሙሀመድ አህሚዲን

የዚክር ቱርፋቶች/ሸህ ሙሀመድ አህሚዲን

አል-በቀራህ | (ክፍል-9) {አያ 58-64} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

#ethiopianquranrecitation #ቁርአን ተፍሲር ሱረቱል አዱሃ በሁስታዝ አቡ ያሲር (( አብዱል መናን ))

Yesir Lena works

Yesir Lena works

አል-በቀራህ | (ክፍል-17) {አያ 116-123} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

የአሕባሾች ታሪክ እና የጀህሚያ እምነታቸው! የሸይኽ ረቢዕና የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ ኣደም ደረሳ የሆኑት! ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ'ሲልጢይ -حفظه الله-

ሙልሀቱል ኢዕራብ በኡስታዝ ሙሀመድ አሚን ጣፋጭ በሆነው በገጠሩ አቀራር ክፍል 14 //ነህው//ሶርፍ//አቂዳ//ሀዲስ//በላጋ//ፊቅህ//

አል-በቀራህ | (ክፍል-11) {አያ 75-82} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

ተፍሲር ክፍል- 2 || ጁዝ -30 || በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir || part- 1 || By Sheikh Muhammed Hammidin

አል-በቀራህ | (ክፍል-14) {አያ 97-105} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

በ እስልምና እራስን ማርካት ይቻላል?

በ እስልምና እራስን ማርካት ይቻላል?

Аль-Хабиб (Любимец) #11 - Стойкость первых мусульман | Шейх Набиль аль-Авады

Sura Qaf | ሱረቱ ቃፍ | Part 01 | ᴴᴰ Sh Mohammed Hamidin | Amharic Quran Tafsiir

የአሕባሾች እውነታ በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ (حفظه الله) አሕባሽ ሱፊይ አይደለም። የእስራኤል ቅጥረኞች ናቸው።

ሰው የመሆናችን ምሥጢር | የጁምዓ ኹጥባ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

የቁርዓን ትንታኔ ሱረቱ አር ራህማን #02 | ሼህ መሃመድ ሀሚዲን - Sheikh Mohammed Hamidiin

እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነውን?? የሙስልሞች ጥያቄ

እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነውን?? የሙስልሞች ጥያቄ

Są granice, których przekroczyć nie wolno. Dlatego zdecydowałem o trzech ustawowych wetach

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]