ሀገሬ ዜና | ጥር 20 ፣ 2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
Автор: ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Загружено: 2026-01-28
Просмотров: 2040
Описание:
አጫጭር መረጃዎች
-ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ ስምምነት አደረጉ
-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 500 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለንግድ ባንኮች ማከፋፈሉን አስታወቀ
-የሞርጌጅ ባንክ መልሶ እንዲደራጅ ጥያቄ ቀረበ
-በአዲስ አበባ የኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰሌዳ እጥረት እየገጠመ መሆኑ ተገለጸ
-ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በኬፕታውን የመከላከያ ሰራዊት ለማሰማራት ማቀዳቸው ተሰማ
-የደቡብ ኮሪያ የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት በጉቦ ወንጀል የ20 ወራት እስራት ተፈረደባቸው
-ሩሲያ እና ቻይና በጃፓን አቅራቢያ የወታደራዊ ስለላ እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተገለጸ
በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
👉 ፌስቡክ: / hagerietv
👉 ትዊተር: / hageriet
👉 ኢንስታግራም: / hagerie_television
👉 ቴሌግራም: https://www.t.me/Hagerie_TeleVision
👉 ዩቲዩብ: / hagerietv
👉 ዌብሲይት: https://www.hagerie.tv
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: