ቆሞ ቀሩ የሕወሓት ቡድን የትግራይ ሕዝብ አላስፈላጊ ዋጋ እንዲከፍል አድርጓል | Ethiopia | Tplf | Tigray |
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-05
Просмотров: 1602
Описание:
የዛሬ 50 ዓመት ቆሞ በቀረው የሕወሓት የፖለቲካ አስተሳሰብ ምክንያት የትግራይ ሕዝብ አላስፈላጊ ዋጋ መክፈሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጊዜው ያለፈበት የትግል ስልትና የቆየ የፖለቲካ መንገድ በሕዝቡ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በማንሳት፣ ለወደፊት ዕድገትና ሰላም አዲስና ዘመኑን የዋጀ አስተሳሰብ የግድ አስፈላጊ መሆኑን አመልክተዋል።
#Ethiopia #PMAbiyAhmed #Tigray #PoliticalReform #NationalUnity #Peace #ForwardThinking #TPLF #ኢትዮጵያ #ዐቢይ_አሕመድ #ትግራይ #ፖለቲካ #አንድነት #ሰላም #ታሪክ #ሕወሓት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: